‍‍ በአዲስ አበባ በዓይነቱ የመጀመሪያው የምሽት ሩጫ ውድድር ተካሄደ

ሰብስክራይብ

‍‍ በአዲስ አበባ በዓይነቱ የመጀመሪያው የምሽት ሩጫ ውድድር ተካሄደ

የአዲስ አበባ ባህል፣ ኪነ-ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ከአፍላንዳን የምሽት ሩጫ አዘጋጅ ጋር በመተባበር ከሴቶች አደባባይ እስከ ሸራተን ሆቴል የ5 ኪ.ሜ የምሽት ሩጫ ውድድር ትናንት ምሽት አካሄዷል።

የአዲስ አበባ ባህል ኪነ-ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ የቱሪዝም ዘርፍ ምክትል ቢሮ ኃላፊ ሁንዴ ከበደ ውድድሩ "አዲስ አበባ ያሏት የመሠረተ ልማቶች ምን አይነት እንደሆኑ፤ ለሰው ምን ዓይነት ምቹ ሁኔታ እየፈጠሩ እንዳለ ለማየት ያስቻለ ነው" ሲሉ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

የአፍላንዳን የሩጫ ጄነራል ማናጀር አኢሳያስ መለሰ በበኩላቸው "እንዲህ አይነት ዝግጅቶች የከተማውን ልማት፤ ሌሎችንም እንቅስቃሴዎች ከማነቃቃት፤ ከማሳደግ አንጻር ብዙ ፋይዳ እንዳላቸው ይታሰባል" ሲል ገልጿል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
‍‍ በአዲስ አበባ በዓይነቱ የመጀመሪያው የምሽት ሩጫ ውድድር ተካሄደ - Sputnik አፍሪካ
1/3
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
‍‍ በአዲስ አበባ በዓይነቱ የመጀመሪያው የምሽት ሩጫ ውድድር ተካሄደ - Sputnik አፍሪካ
2/3
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
‍‍ በአዲስ አበባ በዓይነቱ የመጀመሪያው የምሽት ሩጫ ውድድር ተካሄደ - Sputnik አፍሪካ
3/3
1/3
2/3
3/3
አዳዲስ ዜናዎች
0