ሩዋንዳ ከማዕከላዊ አፍሪካ ሀገራት የኢኮኖሚ ማሕበረሰብ መውጣቷን አስታወቀች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሩዋንዳ ከማዕከላዊ አፍሪካ ሀገራት የኢኮኖሚ ማሕበረሰብ መውጣቷን አስታወቀች
ሩዋንዳ ከማዕከላዊ አፍሪካ ሀገራት የኢኮኖሚ ማሕበረሰብ መውጣቷን አስታወቀች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 08.06.2025
ሰብስክራይብ

ሩዋንዳ ከማዕከላዊ አፍሪካ ሀገራት የኢኮኖሚ ማሕበረሰብ መውጣቷን አስታወቀች

ሀገሪቱ ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ማሕበረሰቡን እንዳሻት ትጠመዝዛለች በማለት ለውሳኔዋ ምክንያት አቅርባለች።

እርምጃው ኪንሻሳ ሩዋንዳ ከኢኳቶሪያል ጊኒ የማሕበረሰቡን ፕሬዝዳንትነት እንዳትረከብ ማገዷን ተከትሎ የመጣ ነው።

የሩዋንዳ ከማሕበረሰቡ መውጣት በማላቦ በተካሄደው 26ኛው መደበኛ ጉባኤ ላይ ይፋ ተደርጓል። ማሕበረሰቡ ኪጋሊ ለኤም23 ታጣቂ ቡድን የምታደርገውን ድጋፍ በተደጋጋሚ ያወግዝ እንደነበርም ተገልጿል። ሩዋንዳ ክሱን ታስተባብላለች።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0