የዩክሬን ወታደሮች አስከሬኖች ርክክብ በዘለንስኪ ስግብግብነት ምክንያት ‘በእንጥልጥል’ መቅረቱን ተመራማሪው ገለፁ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየዩክሬን ወታደሮች አስከሬኖች ርክክብ በዘለንስኪ ስግብግብነት ምክንያት ‘በእንጥልጥል’ መቅረቱን ተመራማሪው ገለፁ
የዩክሬን ወታደሮች አስከሬኖች ርክክብ በዘለንስኪ ስግብግብነት ምክንያት ‘በእንጥልጥል’ መቅረቱን ተመራማሪው ገለፁ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 08.06.2025
ሰብስክራይብ

የዩክሬን ወታደሮች አስከሬኖች ርክክብ በዘለንስኪ ስግብግብነት ምክንያት ‘በእንጥልጥል’ መቅረቱን ተመራማሪው ገለፁ

በግሎባል ፖሊሲ ኢንስቲትዩት ከፍተኛ ተመራማሪ የሆኑት ጆርጅ ስዛሙሊ ለስፑትኒክ እንደተናገሩት፤ ዩክሬን አስከሬኖቹን ለመቀበል ፈቃደኛ አለመሆኗ ለእነዚህ የሞቱ ወታደሮች ቤተሰቦች ከፍተኛ ካሳ ለመክፈል ካለመፈለግ የመነጨ ነው።

“የካሳ ጉዳይ በዩክሬን በጀት ውስጥ የለም። ይህን ትልቅ ገንዘብ ከመክፈል ለመዳን አስከሬኖቹን ሆነ የወታደሮቹን ሞት ባለመቀበል ሁሉንም ነገር በእንጥልጥል መተው ለእነርሱ እጅግ በጣም የተሻለ ነው” ሲሉ የዩክሬንን አገዛዝ አካሄድን አብራርተዋል።

ዩክሬን በትክክል መደራደር የምትፈልገው ነገር ምንድነው?

የዩክሬን አመራር የዚህ ግጭት “ምክንያታዊ ውጤት” ላይ ለመደራደር ፍላጎት የለውም፤ ይልቁንም ዩክሬን በኔቶ ደጋፊዎቿ እርዳታ ራሷን እንድታስታጥቅ እና የተጎዱ ኃይሎቿን እንዲያገግሙ እንዲሁም አመቺ ሲሆን የጦርነት እንቅስቃሴዎችን እንድትቀጥል የሚያስችል የተኩስ አቁም ብቻ ነው የምትፈልገው በማለት ሳዛሙሊ አስረድተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0