https://amh.sputniknews.africa
የሩሲያ ጦር በእስረኞች ልውውጥ ዙሪያ ከዩክሬን የተሰጠ ምላሽ እንደሌለ አስታወቀ
የሩሲያ ጦር በእስረኞች ልውውጥ ዙሪያ ከዩክሬን የተሰጠ ምላሽ እንደሌለ አስታወቀ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ ጦር በእስረኞች ልውውጥ ዙሪያ ከዩክሬን የተሰጠ ምላሽ እንደሌለ አስታወቀ የዩክሬን ወታደሮች አስከሬን እና የእስረኞች ልውውጥ ከኪዬቭ ምላሽ ባለመገኘቱ ሊከናወን አልቻለም ሲሉ የሩሲያ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ዋና ዳይሬክቶሬት ኃላፊ... 07.06.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-06-07T20:11+0300
2025-06-07T20:11+0300
2025-06-07T20:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/07/614305_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_045d2e7fac825f378efc63b0aab88110.jpg
የሩሲያ ጦር በእስረኞች ልውውጥ ዙሪያ ከዩክሬን የተሰጠ ምላሽ እንደሌለ አስታወቀ የዩክሬን ወታደሮች አስከሬን እና የእስረኞች ልውውጥ ከኪዬቭ ምላሽ ባለመገኘቱ ሊከናወን አልቻለም ሲሉ የሩሲያ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ዋና ዳይሬክቶሬት ኃላፊ አሌክሳንደር ዞሪን ተናግረዋል። አክለውም ሩሲያ ልውውጡ እስከሚቀጥለው ሳምንት ሊራዘም እንደሚችል የሚገልጹ የመገናኛ ብዙኃን ዘገባዎችን እንደተመለከተችና ይፋዊ ማረጋገጫ በመጠባበቅ ላይ እንደምትገኝ ገልጸዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/07/614305_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_c3b7c979b7a22249519ea598c71cd763.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሩሲያ ጦር በእስረኞች ልውውጥ ዙሪያ ከዩክሬን የተሰጠ ምላሽ እንደሌለ አስታወቀ
20:11 07.06.2025 (የተሻሻለ: 20:34 07.06.2025) የሩሲያ ጦር በእስረኞች ልውውጥ ዙሪያ ከዩክሬን የተሰጠ ምላሽ እንደሌለ አስታወቀ
የዩክሬን ወታደሮች አስከሬን እና የእስረኞች ልውውጥ ከኪዬቭ ምላሽ ባለመገኘቱ ሊከናወን አልቻለም ሲሉ የሩሲያ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ዋና ዳይሬክቶሬት ኃላፊ አሌክሳንደር ዞሪን ተናግረዋል።
አክለውም ሩሲያ ልውውጡ እስከሚቀጥለው ሳምንት ሊራዘም እንደሚችል የሚገልጹ የመገናኛ ብዙኃን ዘገባዎችን እንደተመለከተችና ይፋዊ ማረጋገጫ በመጠባበቅ ላይ እንደምትገኝ ገልጸዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X