በሺዎች የሚቆጠሩ የዩክሬን ወታደሮች አስከሬኖች የኪዬቭን ምላሽ እየጠበቁ ነው

ሰብስክራይብ

በሺዎች የሚቆጠሩ የዩክሬን ወታደሮች አስከሬኖች የኪዬቭን ምላሽ እየጠበቁ ነው

በሩሲያ እና ዩክሬን ድንበር ማቀዝቀዣ የተገጠመላቸው የጭነት ተሽከርካሪዎች የ1 ሺህ 212 የዩክሬን ወታደሮች አስከሬኖችን ይዘው ቆመዋል። ይህ የመጀመሪያው ዙር ሲሆን ተጨማሪ 4 ሺህ 800 አስከሬኖች በቅርቡ እንደሚመጡ ይጠበቃል።

ከ6 ሺህ በላይ ወታደሮች የዩክሬንን ምላሽ እየጠበቁ ነው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0