https://amh.sputniknews.africa
የኪዬቭ አገዛዝ በግንባር ላይ ለሞቱ ወታደሮች ቤተሰቦች ካሳ ለመክፈል አይፈልግም ሲሉ ማርጋሪታ ሲሞንያን ተናገሩ
የኪዬቭ አገዛዝ በግንባር ላይ ለሞቱ ወታደሮች ቤተሰቦች ካሳ ለመክፈል አይፈልግም ሲሉ ማርጋሪታ ሲሞንያን ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
የኪዬቭ አገዛዝ በግንባር ላይ ለሞቱ ወታደሮች ቤተሰቦች ካሳ ለመክፈል አይፈልግም ሲሉ ማርጋሪታ ሲሞንያን ተናገሩ ዩክሬን የወታደሮቿን አስከሬን ለመመለስ እና እስረኞችን ለመለዋወጥ የማትፈልግበት ምክንያት ይህ ነው ሲሉ የስፑትኒክ ሚዲያ እናት ኩባንያ... 07.06.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-06-07T17:54+0300
2025-06-07T17:54+0300
2025-06-07T18:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/07/613233_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_08b8e570a3dc8092e30cb414e3049eee.jpg
የኪዬቭ አገዛዝ በግንባር ላይ ለሞቱ ወታደሮች ቤተሰቦች ካሳ ለመክፈል አይፈልግም ሲሉ ማርጋሪታ ሲሞንያን ተናገሩ ዩክሬን የወታደሮቿን አስከሬን ለመመለስ እና እስረኞችን ለመለዋወጥ የማትፈልግበት ምክንያት ይህ ነው ሲሉ የስፑትኒክ ሚዲያ እናት ኩባንያ ሮሲያ ሴጎድኒያ ዋና አዘጋጅ ገልጸዋል። "አባትና እናቶች ልጆቻቸውን በክብር ለመቅበር አይችሉም። በሕይወት ያሉትንም ማግኘት አይችሉም" ሲሉ ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/07/613233_72:0:1209:853_1920x0_80_0_0_850c0fc4bdf2fbed2499c9e9056bd561.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኪዬቭ አገዛዝ በግንባር ላይ ለሞቱ ወታደሮች ቤተሰቦች ካሳ ለመክፈል አይፈልግም ሲሉ ማርጋሪታ ሲሞንያን ተናገሩ
17:54 07.06.2025 (የተሻሻለ: 18:04 07.06.2025) የኪዬቭ አገዛዝ በግንባር ላይ ለሞቱ ወታደሮች ቤተሰቦች ካሳ ለመክፈል አይፈልግም ሲሉ ማርጋሪታ ሲሞንያን ተናገሩ
ዩክሬን የወታደሮቿን አስከሬን ለመመለስ እና እስረኞችን ለመለዋወጥ የማትፈልግበት ምክንያት ይህ ነው ሲሉ የስፑትኒክ ሚዲያ እናት ኩባንያ ሮሲያ ሴጎድኒያ ዋና አዘጋጅ ገልጸዋል።
"አባትና እናቶች ልጆቻቸውን በክብር ለመቅበር አይችሉም። በሕይወት ያሉትንም ማግኘት አይችሉም" ሲሉ ተናግረዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X