#viral | በሬክተር ስኬል 6 ነጥብ 5 የተመዘገበ ከፍተኛ ርዕደ መሬት የቺሊዋን አታካማ ክልል አናወጠ

ሰብስክራይብ

#viral | በሬክተር ስኬል 6 ነጥብ 5 የተመዘገበ ከፍተኛ ርዕደ መሬት የቺሊዋን አታካማ ክልል አናወጠ

በትናንትናው ዕለት የተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ በመሠረተ ልማቶች ላይ መጠነኛ ጉዳት እንዳደረሰ እና ከ20 ሺህ በላይ የሚሆኑ ሰዎችን ኤሌክትሪክ አልባ ማድረጉ ተገልጿል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0