የግብርና ሚኒስቴር ሶስት አዳዲስ የውሃ አረም ዝርያ ማግኘቱን ይፋ አደረገ

© telegram sputnik_ethiopiaየግብርና ሚኒስቴር ሶስት አዳዲስ የውሃ አረም ዝርያ ማግኘቱን ይፋ አደረገ
የግብርና ሚኒስቴር ሶስት አዳዲስ የውሃ አረም ዝርያ ማግኘቱን ይፋ አደረገ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 07.06.2025
ሰብስክራይብ

የግብርና ሚኒስቴር ሶስት አዳዲስ የውሃ አረም ዝርያ ማግኘቱን ይፋ አደረገ

በሎጎ፣ አርዲቦ እና ጣና ሀይቆች ውስጥ ከእምቦጭ በተጨማሪ ወራሪ የውሃ አረሞች ተገኝተዋል።

የሚኒስቴሩ ከፍተኛ ባለሙያ አረሞቹ የአነስተኛ እፅዋት እድገትን ሊገቱ፣ የዓሣ ምርትን ሊቀንሱ እና በአጠቃላይ ሥነ-ምህዳሩን ሊያዛቡ እንደሚችሉ ለሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙኃን አስታውቀዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0