https://amh.sputniknews.africa
#viral | የሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ከዓለም ረጅሙን የባቡር ድልድይ አስመረቁ
#viral | የሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ከዓለም ረጅሙን የባቡር ድልድይ አስመረቁ
Sputnik አፍሪካ
#viral | የሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ከዓለም ረጅሙን የባቡር ድልድይ አስመረቁ 359 ሜትር ከፍታ ያለው ድልድይ በሕንድ በሚተዳደረው ጃሙ እና ካሽሚር ክልል ውስጥ የሚገኘውን የችናብ ወንዝ የሚያሻግር ነው። 5 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር... 07.06.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-06-07T12:43+0300
2025-06-07T12:43+0300
2025-06-07T13:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/07/608073_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_b8551b81cd949324b62a77d58bc8bb70.jpg
#viral | የሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ከዓለም ረጅሙን የባቡር ድልድይ አስመረቁ 359 ሜትር ከፍታ ያለው ድልድይ በሕንድ በሚተዳደረው ጃሙ እና ካሽሚር ክልል ውስጥ የሚገኘውን የችናብ ወንዝ የሚያሻግር ነው። 5 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር የፈጀው ፕሮጀክቱ፤ 36 መሿለኪያዎች ያሉት ሲሆን 119 ኪ.ሜ ርቀት ይሸፍናል። ድልድዩ የካሽሚር ግዛትን ከቀረው የሕንድ ግዛት በማስተሳሰር የግንኙነትና የመሠረተ ልማት ዝርጋታን ያሳድጋል ሲሉ የአካባቢው መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
#viral | የሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ከዓለም ረጅሙን የባቡር ድልድይ አስመረቁ
Sputnik አፍሪካ
#viral | የሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ከዓለም ረጅሙን የባቡር ድልድይ አስመረቁ
2025-06-07T12:43+0300
true
PT1S
#viral | የሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ከዓለም ረጅሙን የባቡር ድልድይ አስመረቁ
Sputnik አፍሪካ
#viral | የሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ከዓለም ረጅሙን የባቡር ድልድይ አስመረቁ
2025-06-07T12:43+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/07/608073_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_d95688c863c4d08d77ac155c57813d6f.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia