ኢትዮጵያ የብሪክስ አባላት የትምህርት ዘርፍ ትብብራቸውን እንዲያጠናክሩ ጥሪ አቀረበች

© telegram sputnik_ethiopiaኢትዮጵያ የብሪክስ አባላት የትምህርት ዘርፍ ትብብራቸውን እንዲያጠናክሩ ጥሪ አቀረበች
ኢትዮጵያ የብሪክስ አባላት የትምህርት ዘርፍ ትብብራቸውን እንዲያጠናክሩ ጥሪ አቀረበች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 07.06.2025
ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ የብሪክስ አባላት የትምህርት ዘርፍ ትብብራቸውን እንዲያጠናክሩ ጥሪ አቀረበች

በ12ኛው የብሪክስ የትምህርት ሚኒስትሮች ጉባኤ ላይ የተሳተፉት በብራዚል የኢትዮጵያ አምባሳደር ልዑልሰገድ ታደሰ ሀገሪቱ የትምህርት ስርዓቱን ለማሻሻል እያካሄደች ያለችውን የለውጥ እንቅስቃሴዎች አስረድተዋል።

አምባሳደሩ የብሪክስ አባል ሀገራት ዩኒቨርሲቲዎች እና የቴክኒክ እና ሙያ ማሰልጠኛዎች አጋርነት መፍጠር እንዳለባቸው አበክረው ተናግረዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0