ሩሲያ ለአፍሪካ የምታደርገው የሰብዓዊ ድጋፍ "በእጅጉ አስፈላጊ እና ወቅታዊ" ነው ሲሉ የተመድ ባለሥልጣን ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሩሲያ ለአፍሪካ የምታደርገው የሰብዓዊ ድጋፍ "በእጅጉ አስፈላጊ እና ወቅታዊ" ነው ሲሉ የተመድ ባለሥልጣን ተናገሩ
ሩሲያ ለአፍሪካ የምታደርገው የሰብዓዊ ድጋፍ በእጅጉ አስፈላጊ እና ወቅታዊ ነው ሲሉ የተመድ ባለሥልጣን ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 06.06.2025
ሰብስክራይብ

ሩሲያ ለአፍሪካ የምታደርገው የሰብዓዊ ድጋፍ "በእጅጉ አስፈላጊ እና ወቅታዊ" ነው ሲሉ የተመድ ባለሥልጣን ተናገሩ

"ይህ ዕርዳታ የሩሲያን መንግሥት ለጋስነት ያሳየ ነው" ሲሉ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአደጋ ጊዜ ዕርዳታ አስተባባሪ ቶም ፍሌቸር ለሩሲያ መገናኛ ብዙኃን ተናግረዋል።

የሩሲያ ድጋፍ "ከፍተኛ የረሃብና የድርቅ ስጋት" ለገጠማቸው ክልሎች ወሳኝ መሆኑንም አጽንኦት ሰጥተዋል።

በሌላ በኩል እንደ ሱዳን ባሉ ሀገራት እየጨመረ የመጣውን የሰብዓዊ እርዳታ ፍላጎት ለማሟላት ብዙ መደረግ እንዳለበት አስረድተዋል።

"እንደ ዓለም አቀፍ ማሕበረሰብ በመተባበር የበለጠ ለጋስነት ማሳየት አለብን" ሲሉም አክለዋል።

በሰው ሰራሽ አስተውሎት የበለፀገ ምሥል

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0