የዩክሬን ኃይሎች በኩርስክ ክልል ሩስኮዬ ፖሬችኖዬ መንደር በፈፀሙት ወረራ የተረፈ ሰው አለመኖሩን የአካባቢው ባለሥልጣን ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየዩክሬን ኃይሎች በኩርስክ ክልል ሩስኮዬ ፖሬችኖዬ መንደር በፈፀሙት ወረራ የተረፈ ሰው አለመኖሩን የአካባቢው ባለሥልጣን ተናገሩ
የዩክሬን ኃይሎች በኩርስክ ክልል ሩስኮዬ ፖሬችኖዬ መንደር በፈፀሙት ወረራ የተረፈ ሰው አለመኖሩን የአካባቢው ባለሥልጣን ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 06.06.2025
ሰብስክራይብ

የዩክሬን ኃይሎች በኩርስክ ክልል ሩስኮዬ ፖሬችኖዬ መንደር በፈፀሙት ወረራ የተረፈ ሰው አለመኖሩን የአካባቢው ባለሥልጣን ተናገሩ

የአካባቢው አስተዳዳሪ በመንደሩ ፍርስራሾች ሥር የተገኙ የንፁሃን አስከሬኖች ማሰቃየትና የአስገድዶ መድፈር ምልክቶች እንደታየባቸው ገልፀዋል። ብዙዎች የእጅና እግር እንዲሁም የጎድን አጥንት ስብራት ደርሶባቸዋል ብለዋል። ከአካባቢው የሸሹ ሰዎች ሙሉ ቤተሰቦች በዩክሬን ሰው አልባ አውሮፕላኖች እንደተገደሉ ተናግረዋል።

"ሩስኮዬ ፖሬችኖዬ እና ቼርካስኮዬ ፖሬችኖዬ መንደሮች ባለፈው መጋቢት ነጻ ሲወጡ በሥፍራው ከነበሩት 81 ሰዎች መካከል 48ቱ ሲሞቱ 24 ሰዎች የገቡበት አይታወቅም…በአጠቃላይ ከሩስኮዬ ፖሬችኖዬ መንደር የተረፈ ሰው የለም" ሲሉ የፖሬቼንስኪ መንደር አስተዳዳሪ ኢሌና ዣዳኖቫ በዓለም አቀፍ የቴሌኮንፈረንስ ስብሰባ ላይ ተናግረዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0