- Sputnik አፍሪካ, 1920
Sovereignty Sources
ዓለም በሉላዊነት ምክንያት ስትተሳሰር ፤ ፕሮግራሙም አፍሪካ ባላት እምቅ የተፈጥሮ ኃብት፣ በማደግ ላይ ባለው የሕዝብ ቁጥሯ ፣ በወጣት ኃይሏ እና በአህጉሪቱ ባሉ አዳዲስ ግኝቶችና የመፍትሄ ሃሳቦች ያላትን የመወዳደር አቅምና ጥቅም በሰፊው ይዳስሳል፡፡ እንኳን ወደ 'ሶቨርኒቲ ሶርስ' ፕሮግራም በደህና መጡ፣

ከተጨባጭ ዓለም የተሻገረ፡ የፑሽኪን እና ኢትዮጵያዊያን የደም ትስስር

ከተጨባጭ ዓለም የተሻገረ፡ የፑሽኪን እና ኢትዮጵያዊያን የደም ትስስር
ሰብስክራይብ
ሩሲያዊው ታላቁ የስነ ፅሁፍ ሰው፣ አሌክሳንደር ፑሽኪን ጥንተ ኢትዮጵያዊ ሥር መሠረት እንዳለው ያውቃሉ? ከሚያስቡት በላይ ሁለቱን ሀገራት ያጋመደ ታሪክ ነው።
የቀደመ ታሪኩ ከወንድ ቅመ አያቱ አብራም ፔትሮቪች ጋኒባል ይመዘዛል — ከባርነት እስከ ነፃነት የተሻገረ የኢትዮጵያዊ ልዑል አንፀባራቂ ታሪክ።
የዛሬው የሶቨርኒቲ ሶርስ መሰናዷችንን የሩሲያ ቋንቋ ቀን እና የአሌክሳንደር ፑሽኪንን ልደት ምክንያት አድርግ ኢትዮጵያዊው ጸሐፈ ተውኔት አያልነህ ሙላቱ እንግዳ አድርገናል።
“ያለፈበት ስርዓት ከኢትዮጵያ ጋር ያስተሳስረዋል። በርካታ ነገሮች ፑሽኪንን ከኢትዮጵያ ጋር ያስተሳስራሉ።”  ሲሉ ጸሐፈ ተውኔት አያልነህ ሙላቱ ተናግረዋል።
በኢትዮጵያ እና የፑሽኪን አሻራ መካከል ስላሉ ያልተነገሩ ትስስሮችን ያግኙ። 🎧 ሙሉ ቆይታችንን ያዳምጡ በሶቨርኒቲ ሶርስ ይከታተላሉ !
አዳዲስ ዜናዎች
0