https://amh.sputniknews.africa
የስሎቫኪያ ፓርላማ በሩሲያ ላይ የተጣሉ ማዕቀቦች እንዲነሱ ያስተላለፈው ውሳኔ መጠነ ሰፊ ውጤቶችን ሊያስከትል ይችላል ሲሉ የሩሲያ የሕግ አውጭ ተናገሩ
የስሎቫኪያ ፓርላማ በሩሲያ ላይ የተጣሉ ማዕቀቦች እንዲነሱ ያስተላለፈው ውሳኔ መጠነ ሰፊ ውጤቶችን ሊያስከትል ይችላል ሲሉ የሩሲያ የሕግ አውጭ ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
የስሎቫኪያ ፓርላማ በሩሲያ ላይ የተጣሉ ማዕቀቦች እንዲነሱ ያስተላለፈው ውሳኔ መጠነ ሰፊ ውጤቶችን ሊያስከትል ይችላል ሲሉ የሩሲያ የሕግ አውጭ ተናገሩ "በፓርላሜንታዊ የመንግሥት ስርዓት ባላት ሀገር ውስጥ በፓርላማ እና በአብዛኞቹ የሕግ አውጭዎች የጸደቀ... 06.06.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-06-06T17:42+0300
2025-06-06T17:42+0300
2025-06-06T18:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/06/604314_0:54:1280:774_1920x0_80_0_0_ea0365203a5d6559eadff22d839fddf1.jpg
የስሎቫኪያ ፓርላማ በሩሲያ ላይ የተጣሉ ማዕቀቦች እንዲነሱ ያስተላለፈው ውሳኔ መጠነ ሰፊ ውጤቶችን ሊያስከትል ይችላል ሲሉ የሩሲያ የሕግ አውጭ ተናገሩ "በፓርላሜንታዊ የመንግሥት ስርዓት ባላት ሀገር ውስጥ በፓርላማ እና በአብዛኞቹ የሕግ አውጭዎች የጸደቀ በመሆኑ በጣም አስፈላጊ ውሳኔ ነው" ሲሉ የሩሲያ ፌዴሬሽን ምክር ቤት ምክትል አፈ-ጉባኤ ኮንስታንቲን ኮሳቼቭ ለስፑትኒክ ተናግረዋል። አክለውም በሰነዱ መሠረት በአውሮፓ ሕብረት ድርጅቶች ውስጥ የሚካሄዱ የድምፅ አሰጣጥ ሂደቶችን ጨምሮ የስሎቫኪያ መንግሥት ውሳኔውን እንዲተገብር ይገደዳል ብለዋል።በዩክሬን ልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ከተጀመረበት ጊዜ አንስቶ የአውሮፓ ሕብረት በሩሲያ ላይ ከዚህ በፊት ታይቶ የማይታወቅ በርካታ የአንድ ወገን ማዕቀቦችን ጥሏል። የሩሲያ ኢኮኖሚ በእነዚህ ማዕቀቦች ውስጥም ሆኖ ጠንካራ እድገት ቢያሳይም የአፍሪካን ጨምሮ ለብዙ ሀገራት የስንዴ እና ማዳበሪያ አቅርቦትን አስተጓጉለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/06/604314_88:0:1192:828_1920x0_80_0_0_b892b48deb027c05f76594a2ccafc490.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የስሎቫኪያ ፓርላማ በሩሲያ ላይ የተጣሉ ማዕቀቦች እንዲነሱ ያስተላለፈው ውሳኔ መጠነ ሰፊ ውጤቶችን ሊያስከትል ይችላል ሲሉ የሩሲያ የሕግ አውጭ ተናገሩ
17:42 06.06.2025 (የተሻሻለ: 18:54 06.06.2025) የስሎቫኪያ ፓርላማ በሩሲያ ላይ የተጣሉ ማዕቀቦች እንዲነሱ ያስተላለፈው ውሳኔ መጠነ ሰፊ ውጤቶችን ሊያስከትል ይችላል ሲሉ የሩሲያ የሕግ አውጭ ተናገሩ
"በፓርላሜንታዊ የመንግሥት ስርዓት ባላት ሀገር ውስጥ በፓርላማ እና በአብዛኞቹ የሕግ አውጭዎች የጸደቀ በመሆኑ በጣም አስፈላጊ ውሳኔ ነው" ሲሉ የሩሲያ ፌዴሬሽን ምክር ቤት ምክትል አፈ-ጉባኤ ኮንስታንቲን ኮሳቼቭ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።
አክለውም በሰነዱ መሠረት በአውሮፓ ሕብረት ድርጅቶች ውስጥ የሚካሄዱ የድምፅ አሰጣጥ ሂደቶችን ጨምሮ የስሎቫኪያ መንግሥት ውሳኔውን እንዲተገብር ይገደዳል ብለዋል።
በዩክሬን ልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ከተጀመረበት ጊዜ አንስቶ የአውሮፓ ሕብረት በሩሲያ ላይ ከዚህ በፊት ታይቶ የማይታወቅ በርካታ የአንድ ወገን ማዕቀቦችን ጥሏል። የሩሲያ ኢኮኖሚ በእነዚህ ማዕቀቦች ውስጥም ሆኖ ጠንካራ እድገት ቢያሳይም የአፍሪካን ጨምሮ ለብዙ ሀገራት የስንዴ እና ማዳበሪያ አቅርቦትን አስተጓጉለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X