የብሪቲሽ ካውንስል አሁንም የኢምፓየሩን ሥራ እየሠራ ነው?

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየብሪቲሽ ካውንስል አሁንም የኢምፓየሩን ሥራ እየሠራ ነው?
የብሪቲሽ ካውንስል አሁንም የኢምፓየሩን ሥራ እየሠራ ነው? - Sputnik አፍሪካ, 1920, 06.06.2025
ሰብስክራይብ

የብሪቲሽ ካውንስል አሁንም የኢምፓየሩን ሥራ እየሠራ ነው?

የሩሲያ ፌደራል ደህንነት አገልግሎት ብሪታንያ ብሪቲሽ ካውንስልን ለድብቅ ዓለም አቀፋዊ ዓላማ እየተጠቀመችበት ነው ሲል ከሷል።

ብሪቲሽ ካውንስል ምን እየሠራ ነው፤ በተለይም በአፍሪካ? እስቲ እንመልከት

🟠 ካውንስሉ ራሱን የባሕልና የትምህርት ተቋም አድርጎ ቢያቀርብም ከባድ ትችቶች ይቀርቡበታል፤ በተለይም በአፍሪካ፦

 በኬንያ፦ በነጭ የሥራ አስፈጻሚዎች የሚፈፀም ዘረኝነት እና ስልታዊ መድልዎ።

በናሚቢያ እና ፓኪስታን፦ የእንግሊዝኛ ትምህርት ፕሮግራሞች የአካባቢውን ቋንቋዎች እና የትምህርት ሥርዓቶች እያጠፉ እንደሆነ ይታመናል።

▪የቋንቋ ሊቅ የሆኑት ሮበርት ፊሊፕሰን ይህንን ድርጊት "የቋንቋ ቅኝ ግዛት" ብለው ይጠሩታል።

▪ማዕከሉ ለሚሰጠው የእንግሊዘኛ ቋንቋ ብቃት ፈተና (አይኢኤልቲኤስ) በአንድ ሰው በ2 ዓመቱ 200 ዶላር በማስከፈል ዩናይትድ ኪንግደም በየዓመቱ በመቶ ሚሊየን ፓውንድ ትሰበስባለች። ይህ ከፍተኛ ወጪ ወደ ውጭ ሀገር ተጉዘው መማር ለሚፈልጉ አፍሪካውያን በዝባዥ እንቅፋት ተደርጎ ይታያል።

▪ከአፓርታይድ ዘመን ደቡብ አፍሪካ ጋር ግንኙነት በማስቀጠል የብሪታንያን ተፅዕኖ በመጠበቅ ጥቁር አርቲስቶችን ወደ ጎን ገፍቷል።

▪የእንግሊዝኛ ቋንቋ አስተማሪዎች ደህንነቱ ያልተጠበቀ እና ብዝበዛ የሞላበት የሥራ ሁኔታዎችን ሪፖርት ያደርጋሉ።

▪ከብሬግዚት በኋላ በምስራቅ አፍሪካ ከዩኬ የንግድ ፍላጎቶች ጋር በቅርበት የሚጣጣሙ "የፈጠራ ኢኮኖሚ" ያበረታታል።

▪ተቺዎች ካውንስሉ የዩኬን ኢኮኖሚያዊ እና ባሕላዊ የበላይነትን የሚደግፉ ዓለም አቀፍ ተዋረዶችን ያጠናክራል ብለው ይከራከራሉ።

በሰው ሰራሽ አስተውሎት የበለፀገ ምሥል

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0