https://amh.sputniknews.africa
የሩሲያው ቫግነር ቡድን የማሊ ተልዕኮውን እንዳጠናቀቀ ገለፀ
የሩሲያው ቫግነር ቡድን የማሊ ተልዕኮውን እንዳጠናቀቀ ገለፀ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያው ቫግነር ቡድን የማሊ ተልዕኮውን እንዳጠናቀቀ ገለፀ ቡድኑ ሁሉንም የክልል ዋና ከተሞች ወደ ሕጋዊ ባለስልጣናት ቁጥጥር በመመለስ ዋና ተግባሩን እንደተወጣ በመግለጫው አስታውቋል። "ለ 3/5 ዓመታት [ተዋጊዎቻችን] ከማሊ ሕዝብ ጋር ትከሻ ለትከሻ... 06.06.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-06-06T16:05+0300
2025-06-06T16:05+0300
2025-06-06T16:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/06/601441_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_9de850b310c47bf4b6f6cc3cd3cf9619.jpg
የሩሲያው ቫግነር ቡድን የማሊ ተልዕኮውን እንዳጠናቀቀ ገለፀ ቡድኑ ሁሉንም የክልል ዋና ከተሞች ወደ ሕጋዊ ባለስልጣናት ቁጥጥር በመመለስ ዋና ተግባሩን እንደተወጣ በመግለጫው አስታውቋል። "ለ 3/5 ዓመታት [ተዋጊዎቻችን] ከማሊ ሕዝብ ጋር ትከሻ ለትከሻ በመሆን ሽብርተኝነትን ተዋግተዋል። ሲቪሉን ሕዝቡ ለዓመታት ሲያሸብሩ የነበሩ በሺዎች የሚቆጠሩ ታጣቂዎችን እና አዛዦቻቸውን አስወግደናል። የሀገር ውስጥ አርበኞች መሬታቸውን ለመከላከል የሚያስችል ጠንካራ እና ዲሲፕሊን ያለው ሠራዊት እንዲፈጥሩ ረድተናል" ሲል መግለጫው አክሏል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/06/601441_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_558c48590ec4466395f3c8d2d1b20661.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሩሲያው ቫግነር ቡድን የማሊ ተልዕኮውን እንዳጠናቀቀ ገለፀ
16:05 06.06.2025 (የተሻሻለ: 16:24 06.06.2025) የሩሲያው ቫግነር ቡድን የማሊ ተልዕኮውን እንዳጠናቀቀ ገለፀ
ቡድኑ ሁሉንም የክልል ዋና ከተሞች ወደ ሕጋዊ ባለስልጣናት ቁጥጥር በመመለስ ዋና ተግባሩን እንደተወጣ በመግለጫው አስታውቋል።
"ለ 3/5 ዓመታት [ተዋጊዎቻችን] ከማሊ ሕዝብ ጋር ትከሻ ለትከሻ በመሆን ሽብርተኝነትን ተዋግተዋል። ሲቪሉን ሕዝቡ ለዓመታት ሲያሸብሩ የነበሩ በሺዎች የሚቆጠሩ ታጣቂዎችን እና አዛዦቻቸውን አስወግደናል። የሀገር ውስጥ አርበኞች መሬታቸውን ለመከላከል የሚያስችል ጠንካራ እና ዲሲፕሊን ያለው ሠራዊት እንዲፈጥሩ ረድተናል" ሲል መግለጫው አክሏል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X