ቻይና ቆሼ የቆሻሻ ማጠራቀሚያን ወደ ንፁህ እና አረንጓዴ ሥፍራ ለመቀየር እየሠራሁ ነው አለች

© telegram sputnik_ethiopiaቻይና ቆሼ የቆሻሻ ማጠራቀሚያን ወደ ንፁህ እና አረንጓዴ ሥፍራ ለመቀየር እየሠራሁ ነው አለች
ቻይና ቆሼ የቆሻሻ ማጠራቀሚያን ወደ ንፁህ እና አረንጓዴ ሥፍራ ለመቀየር እየሠራሁ ነው አለች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 06.06.2025
ሰብስክራይብ

ቻይና ቆሼ የቆሻሻ ማጠራቀሚያን ወደ ንፁህ እና አረንጓዴ ሥፍራ ለመቀየር እየሠራሁ ነው አለች

ሥፍራው በመቶ ሺህ ለሚቆጠሩ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች የጤና ስጋት ሆኖ መቀጠሉን በኢትዮጵያ የቻይና ኤምባሲ አስታውቋል።

የቻይና ኢንተርፕራይዞች ከኢትዮጵያውያን ጋር በጋራ በመሆን አካባቢውን ለማፅዳት እየሠሩ ነው ሲል ገልጿል።

መጋቢት 2009 ዓ.ም በኢትዮጵያ ትልቁ የቆሻሻ ማጠራቀሚያ ተደርምሶ ከመቶ በላይ ሰዎች መሞታቸው ይታወሳል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0