https://amh.sputniknews.africa
የሩሲያና ናይጄሪያ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድኖች ነገ በሞስኮ የወዳጅነት ጨዋታ ያካሂዳሉ
የሩሲያና ናይጄሪያ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድኖች ነገ በሞስኮ የወዳጅነት ጨዋታ ያካሂዳሉ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያና ናይጄሪያ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድኖች ነገ በሞስኮ የወዳጅነት ጨዋታ ያካሂዳሉ ጨዋታው በሞስኮ አቆጣጠር ከምሽቱ 2 ሰዓት፤ በናይጄሪያ ደግሞ 12 ሰዓት ላይ ይጀምራል። ከጨዋታው በፊት የስፑትኒክ አፍሪካ ዘጋቢ የናይጄሪያ ብሔራዊ ቡድን ልምምድን... 05.06.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-06-05T20:58+0300
2025-06-05T20:58+0300
2025-06-05T22:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/05/597954_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_1eef0e30cd7bfa1f50d0ae6a88e25e79.jpg
የሩሲያና ናይጄሪያ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድኖች ነገ በሞስኮ የወዳጅነት ጨዋታ ያካሂዳሉ ጨዋታው በሞስኮ አቆጣጠር ከምሽቱ 2 ሰዓት፤ በናይጄሪያ ደግሞ 12 ሰዓት ላይ ይጀምራል። ከጨዋታው በፊት የስፑትኒክ አፍሪካ ዘጋቢ የናይጄሪያ ብሔራዊ ቡድን ልምምድን በቪዲዮ ቀርጾ አሳይቶናል። በተጨማሪም ከ "ሱፐር ኤግልስ" አምበል ዊሊያም ትረስት ኤኮንግ ጋር ከጨዋታው ስለሚጠብቀው ውጤት ቃላት ተለዋውጠናል። የበለጠ ለማወቅ ይከታተላሉን!በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የሩሲያና ናይጄሪያ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድኖች ነገ በሞስኮ የወዳጅነት ጨዋታ ያካሂዳሉ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያና ናይጄሪያ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድኖች ነገ በሞስኮ የወዳጅነት ጨዋታ ያካሂዳሉ
2025-06-05T20:58+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/05/597954_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_4eb7f421201ec0697434959a45598c94.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሩሲያና ናይጄሪያ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድኖች ነገ በሞስኮ የወዳጅነት ጨዋታ ያካሂዳሉ
20:58 05.06.2025 (የተሻሻለ: 22:34 05.06.2025) የሩሲያና ናይጄሪያ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድኖች ነገ በሞስኮ የወዳጅነት ጨዋታ ያካሂዳሉ
ጨዋታው በሞስኮ አቆጣጠር ከምሽቱ 2 ሰዓት፤ በናይጄሪያ ደግሞ 12 ሰዓት ላይ ይጀምራል።
ከጨዋታው በፊት የስፑትኒክ አፍሪካ ዘጋቢ የናይጄሪያ ብሔራዊ ቡድን ልምምድን በቪዲዮ ቀርጾ አሳይቶናል።
በተጨማሪም ከ "ሱፐር ኤግልስ" አምበል ዊሊያም ትረስት ኤኮንግ ጋር ከጨዋታው ስለሚጠብቀው ውጤት ቃላት ተለዋውጠናል። የበለጠ ለማወቅ ይከታተላሉን!
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X