የደቡብ አፍሪካ ፕሬዝዳንት ብራዚል በሚካሄደው የብሪክስ ስብሰባ ላይ እንደሚሳተፉ ታወቀ

ሰብስክራይብ

የደቡብ አፍሪካ ፕሬዝዳንት ብራዚል በሚካሄደው የብሪክስ ስብሰባ ላይ እንደሚሳተፉ ታወቀ

የሲሪል ራማፎሳ ቃል አቀባይ ቪንሰንት ማግዌንያ "ብሪክስ ደቡብ አፍሪካ ትኩረት በምታደርግባቸው ቁልፍ ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮች ዙሪያ ምክክር ለማድረግ ቁልፍ መድረክ ነው" ሲሉ ለሚዲያ ተናግረዋል።

በብራዚል የሊቀመንበርነት ዘመን የሚካሄደውን የብሪክስ ጉባኤ ሪዮ ዴጄኔሮ ከሰኔ 29 እስከ 30 ድረስ ታስተናግዳለች።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0