https://amh.sputniknews.africa
ቻድ ለአሜሪካ የቪዛ ገደብ አፀፋዊ ምላሽ ሰጠች
ቻድ ለአሜሪካ የቪዛ ገደብ አፀፋዊ ምላሽ ሰጠች
Sputnik አፍሪካ
ቻድ ለአሜሪካ የቪዛ ገደብ አፀፋዊ ምላሽ ሰጠች የሀገሪቱ መሪ ክብርን ተገን ያደረገ ነው ባሉት ምላሽ ለአሜሪካ ዜጎች ቪዛ እንዳይሰጥ አዘዋል። ፕሬዝዳንት ትራምፕ ቻድን ጨምሮ በርካታ የአፍሪካ ሀገራት ዜጎች ወደ አሜሪካ እንዳይገቡ የሚከለክል ገደብ... 05.06.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-06-05T20:14+0300
2025-06-05T20:14+0300
2025-06-05T20:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/05/597329_0:31:593:365_1920x0_80_0_0_30dca1521bb507e128bc7428e9a887bc.jpg
ቻድ ለአሜሪካ የቪዛ ገደብ አፀፋዊ ምላሽ ሰጠች የሀገሪቱ መሪ ክብርን ተገን ያደረገ ነው ባሉት ምላሽ ለአሜሪካ ዜጎች ቪዛ እንዳይሰጥ አዘዋል። ፕሬዝዳንት ትራምፕ ቻድን ጨምሮ በርካታ የአፍሪካ ሀገራት ዜጎች ወደ አሜሪካ እንዳይገቡ የሚከለክል ገደብ መጣላቸውን ተከትሎ የመጣ ምላሽ ነው። ፕሬዝዳንት ማሃማት ኢድሪስ ዴቢ ኢትኖ "ቻድ የምትሰጠው አውሮፕላኖችም ሆኑ ቢሊየን ዶላሮች የሏትም፤ ክብር እና ግርማዋን ግን አላጣችም" ብለዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/05/597329_33:0:560:395_1920x0_80_0_0_84eef60b22f2b48ab6fa221b2d0f5d27.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ቻድ ለአሜሪካ የቪዛ ገደብ አፀፋዊ ምላሽ ሰጠች
20:14 05.06.2025 (የተሻሻለ: 20:34 05.06.2025) ቻድ ለአሜሪካ የቪዛ ገደብ አፀፋዊ ምላሽ ሰጠች
የሀገሪቱ መሪ ክብርን ተገን ያደረገ ነው ባሉት ምላሽ ለአሜሪካ ዜጎች ቪዛ እንዳይሰጥ አዘዋል።
ፕሬዝዳንት ትራምፕ ቻድን ጨምሮ በርካታ የአፍሪካ ሀገራት ዜጎች ወደ አሜሪካ እንዳይገቡ የሚከለክል ገደብ መጣላቸውን ተከትሎ የመጣ ምላሽ ነው።
ፕሬዝዳንት ማሃማት ኢድሪስ ዴቢ ኢትኖ "ቻድ የምትሰጠው አውሮፕላኖችም ሆኑ ቢሊየን ዶላሮች የሏትም፤ ክብር እና ግርማዋን ግን አላጣችም" ብለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X