አህጉራትን ማገናኘት፤ መጪውን ግዜ መገንባት በሚል ሀሳብ የ2025 ዓለም አቀፍ የዲጂታል ፎረም በሩሲያ ተጀመረ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱአህጉራትን ማገናኘት፤ መጪውን ግዜ መገንባት በሚል ሀሳብ የ2025 ዓለም አቀፍ የዲጂታል ፎረም በሩሲያ ተጀመረ
አህጉራትን ማገናኘት፤ መጪውን ግዜ መገንባት በሚል ሀሳብ የ2025 ዓለም አቀፍ የዲጂታል ፎረም በሩሲያ ተጀመረ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 05.06.2025
ሰብስክራይብ

አህጉራትን ማገናኘት፤ መጪውን ግዜ መገንባት በሚል ሀሳብ የ2025 ዓለም አቀፍ የዲጂታል ፎረም በሩሲያ ተጀመረ

መጪውን ዓለም አቀፍ የዲጂታል ገጽታ ለሚቀርጹ ተዋናዮች ቁልፍ በሆነው መድረክ ስለ ሰው ሰራሽ አስተውሎት፣ የሳይበር ደህንነት እና የቴክኖሎጂ ትብብር ለመምከር የሩሲያ እና ዓለም አቀፍ ባለሙያዎች ተሰባስበዋል።

ዝርዝር ጉዳዮች፦

▫በሥፍራው 1 ሺህ 500 የሚጠጉ የውጭ ተሳታፊዎች ይጠበቃሉ፣

▫31 የአፍሪካ ሀገራትን ጨምሮ ከ62 ሀገራት የተውጣጡ ልዑካን ይሳተፈሉ፣

▫10 ሺህ የኦንላየን ተሳታፊዎች፣

▫170 ኩባንያዎች የአይቲ -ኤክስፖ ፈጠራቸውን ያሳያሉ።

ዋና የአጀንዳ ርዕሶች፦

የዲጂታል ክፍተቱን ማጥበብ፣

ዓለም አቀፍ የመረጃ ደህንነት፣

የተባበሩት መንግሥታት ዘላቂ የልማት ግቦችን ማሳካት፣

ውጤታማ የቴክኖሎጂ ሽግግር።

የፕሮግራሙ መዋቅር ሦስት ምሰሶዎች፦

ትምህርታዊ፦ የተሳሳተ መረጃን በመዋጋት፣ የሳይበር ደህንነት ስልጠና፣ ወሳኝ ስርዓቶችን መፈተሽና መጠበቅ ዙሪያ የሚቀርቡ አውደ ጥናቶች፣

መደበኛ፦ ከ100 በላይ ስምምነቶች፣ ማስታወሻዎች እና የአይቲ ኮንትራቶች ፊርማ፣

ሙያዊ፦ የስብሰባው መክፈቻ፣ የክብ ጠረጴዛ ውይይቶች እና ስለ ዲጂታል አዝማሚያዎችና ተግዳሮቶች የሚደረጉ ውይይቶች።

ፎረሙ ዛሬ በማዕከላዊ ሩሲያ

ኒዥኒ ኖቭጎሮድ የተከፈተ ሲሆን ነገ ድረስ ይቆያል።

ቁልፍ መረጃዎችን ለማግኘት በቴሌግራም፣ በኤክስ እና በስፑትኒክ ኢትዮጵያ ድረ-ገፅ ይከታተሉ።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
አህጉራትን ማገናኘት፤ መጪውን ግዜ መገንባት በሚል ሀሳብ የ2025 ዓለም አቀፍ የዲጂታል ፎረም በሩሲያ ተጀመረ - Sputnik አፍሪካ
1/4
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
አህጉራትን ማገናኘት፤ መጪውን ግዜ መገንባት በሚል ሀሳብ የ2025 ዓለም አቀፍ የዲጂታል ፎረም በሩሲያ ተጀመረ - Sputnik አፍሪካ
2/4
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
አህጉራትን ማገናኘት፤ መጪውን ግዜ መገንባት በሚል ሀሳብ የ2025 ዓለም አቀፍ የዲጂታል ፎረም በሩሲያ ተጀመረ - Sputnik አፍሪካ
3/4
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
አህጉራትን ማገናኘት፤ መጪውን ግዜ መገንባት በሚል ሀሳብ የ2025 ዓለም አቀፍ የዲጂታል ፎረም በሩሲያ ተጀመረ - Sputnik አፍሪካ
4/4
1/4
2/4
3/4
4/4
አዳዲስ ዜናዎች
0