https://amh.sputniknews.africa
ለንደን በተመረጡ ሀገራት ውስጥ በሚንቀሳቀሱ መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች አማካኝነት በዘረጋችው "መጠነ ሰፊ መረብ አፍራሽ የውጭ ፖሊሲ" ትተገብራለች ሲል የሩሲያ የደህንነት አገልግሎት ገለፀ
ለንደን በተመረጡ ሀገራት ውስጥ በሚንቀሳቀሱ መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች አማካኝነት በዘረጋችው "መጠነ ሰፊ መረብ አፍራሽ የውጭ ፖሊሲ" ትተገብራለች ሲል የሩሲያ የደህንነት አገልግሎት ገለፀ
Sputnik አፍሪካ
ለንደን በተመረጡ ሀገራት ውስጥ በሚንቀሳቀሱ መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች አማካኝነት በዘረጋችው "መጠነ ሰፊ መረብ አፍራሽ የውጭ ፖሊሲ" ትተገብራለች ሲል የሩሲያ የደህንነት አገልግሎት ገለፀ እንግሊዝ በመሠረቱ የባሕል ትብብርን የማጎልበት ዓላማ ነው... 05.06.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-06-05T18:48+0300
2025-06-05T18:48+0300
2025-06-05T19:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/05/594285_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_050e623ed1cf19d16e0857807cf6c598.jpg
ለንደን በተመረጡ ሀገራት ውስጥ በሚንቀሳቀሱ መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች አማካኝነት በዘረጋችው "መጠነ ሰፊ መረብ አፍራሽ የውጭ ፖሊሲ" ትተገብራለች ሲል የሩሲያ የደህንነት አገልግሎት ገለፀ እንግሊዝ በመሠረቱ የባሕል ትብብርን የማጎልበት ዓላማ ነው ያለው የሚባለው ብሪቲሽ ካውንስልን ለአፈራሽ ተግባሯ እንደምትጠቀምበት አንድ የተቋሙ ባልደረባ የሩሲያ የስለላ አገልግሎት በለቀቀው ምሥል አስታውቀዋል። "ለዩናይትድ ኪንግደም የተፅዕኖ እንቅስቃሴዎች ያለው ጠቀሜታ እጅግ ከፍተኛ ከመሆኑ የተነሳ በመላው የዩናይትድ ኪንግደም መንግሥት ይደገፋል" ሲል አግልግሎቱ ገልጿል። የብሪቲሽ ካውንስል የሩሲያ ቅርንጫፍም ተዘግቶ "የማይፈለግ ድርጅት" ተብሎ ተፈርጇል። የሩሲያ ወዳጆች ልብ ይበሉ፦ ሀገራት "በጣም አስፈላጊ በሆኑ ማሕበራዊ-ፖለቲካዊ ሂደቶች ቁጥጥር የማጣት አደጋ ላይ በመሆናቸው" የሩሲያ የደህንነት ኤጀንሲዎች ይህንን ቡድን በቅርበት እንዲከታተሉ ጥሪ ያቀርባሉ።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ለንደን በተመረጡ ሀገራት ውስጥ በሚንቀሳቀሱ መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች አማካኝነት በዘረጋችው "መጠነ ሰፊ መረብ አፍራሽ የውጭ ፖሊሲ" ትተገብራለች ሲል የሩሲያ የደህንነት አገልግሎት ገለፀ
Sputnik አፍሪካ
ለንደን በተመረጡ ሀገራት ውስጥ በሚንቀሳቀሱ መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች አማካኝነት በዘረጋችው "መጠነ ሰፊ መረብ አፍራሽ የውጭ ፖሊሲ" ትተገብራለች ሲል የሩሲያ የደህንነት አገልግሎት ገለፀ
2025-06-05T18:48+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/05/594285_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_a1b7aef79230e02a651649ffb0f92c20.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ለንደን በተመረጡ ሀገራት ውስጥ በሚንቀሳቀሱ መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች አማካኝነት በዘረጋችው "መጠነ ሰፊ መረብ አፍራሽ የውጭ ፖሊሲ" ትተገብራለች ሲል የሩሲያ የደህንነት አገልግሎት ገለፀ
18:48 05.06.2025 (የተሻሻለ: 19:04 05.06.2025) ለንደን በተመረጡ ሀገራት ውስጥ በሚንቀሳቀሱ መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች አማካኝነት በዘረጋችው "መጠነ ሰፊ መረብ አፍራሽ የውጭ ፖሊሲ" ትተገብራለች ሲል የሩሲያ የደህንነት አገልግሎት ገለፀ
እንግሊዝ በመሠረቱ የባሕል ትብብርን የማጎልበት ዓላማ ነው ያለው የሚባለው ብሪቲሽ ካውንስልን ለአፈራሽ ተግባሯ እንደምትጠቀምበት አንድ የተቋሙ ባልደረባ የሩሲያ የስለላ አገልግሎት በለቀቀው ምሥል አስታውቀዋል።
"ለዩናይትድ ኪንግደም የተፅዕኖ እንቅስቃሴዎች ያለው ጠቀሜታ እጅግ ከፍተኛ ከመሆኑ የተነሳ በመላው የዩናይትድ ኪንግደም መንግሥት ይደገፋል" ሲል አግልግሎቱ ገልጿል።
የብሪቲሽ ካውንስል የሩሲያ ቅርንጫፍም ተዘግቶ "የማይፈለግ ድርጅት" ተብሎ ተፈርጇል።
የሩሲያ ወዳጆች ልብ ይበሉ፦ ሀገራት "በጣም አስፈላጊ በሆኑ ማሕበራዊ-ፖለቲካዊ ሂደቶች ቁጥጥር የማጣት አደጋ ላይ በመሆናቸው" የሩሲያ የደህንነት ኤጀንሲዎች ይህንን ቡድን በቅርበት እንዲከታተሉ ጥሪ ያቀርባሉ።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X