500 የሚጠጉ ባለሀብቶች በኢትዮጵያ የአግሮ-ኢንዱስትሪ ፓርኮች ሥራ ለመጀመር ከፍተኛ ፍላጎት እንዳሳዩ ተገለፀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ500 የሚጠጉ ባለሀብቶች በኢትዮጵያ የአግሮ-ኢንዱስትሪ ፓርኮች ሥራ ለመጀመር ከፍተኛ ፍላጎት እንዳሳዩ ተገለፀ
500 የሚጠጉ ባለሀብቶች በኢትዮጵያ የአግሮ-ኢንዱስትሪ ፓርኮች ሥራ ለመጀመር ከፍተኛ ፍላጎት እንዳሳዩ ተገለፀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 05.06.2025
ሰብስክራይብ

500 የሚጠጉ ባለሀብቶች በኢትዮጵያ የአግሮ-ኢንዱስትሪ ፓርኮች ሥራ ለመጀመር ከፍተኛ ፍላጎት እንዳሳዩ ተገለፀ

የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አማካሪ ዳንኤል ኦላኒ ኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት ከ28 እስከ 29 የኢንዱስትሪ ፓርኮች እንዳሏትና ከዚህ ውስጥ አራቱ የተቀናጁ አግሮ-ኢንዱስትሪ ፓርኮች እንደሆነ ገልፀዋል።

  አንድ ተጨማሪ ፓርክ በግንባታ ላይ ይገኛል።

▪ በሥራ ላይ ካሉት ፓርኮች ቡልቡላ፣ ቡሬ እና ይርጋለም የበርካታ ኢንቨስተሮችን ፍላጎት ስበዋል።

▪ እስካሁን 120 ባለሀብቶች ሥራ ለመጀመር ስምምነት ተፈራርመዋል።

▪ ቀሪዎቹ ደግሞ በተለያየ የፍላጎትና የድርድር ደረጃ ላይ ይገኛሉ።

አማካሪው የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በሀገር ውስጥ እና ዓለም አቀፍ ኢንቨስተሮች መካከል የጋራ ሽርክናዎችን እያመቻቸና ምርታማነትን ለማሳደግ የቴክኒክ ድጋፍ እያቀረበ ነው ሲሉ ለሀገር ውስጥ ሚዲያ ተናግረዋል።

በሰው ሰራሽ አስተውሎት የበለፀገ ምሥል

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0