https://amh.sputniknews.africa
የውጭ ወታደሮች ለአሸባሪ ቡድኖች ድጋፍ እያደረጉ ነው ሲል የማሊ ጦር ጠቅላይ አዛዥ ቢሮ ገለፀ
የውጭ ወታደሮች ለአሸባሪ ቡድኖች ድጋፍ እያደረጉ ነው ሲል የማሊ ጦር ጠቅላይ አዛዥ ቢሮ ገለፀ
Sputnik አፍሪካ
የውጭ ወታደሮች ለአሸባሪ ቡድኖች ድጋፍ እያደረጉ ነው ሲል የማሊ ጦር ጠቅላይ አዛዥ ቢሮ ገለፀኪዬቭ በሀገሪቱ ውስጥ በተፈጸሙ ጥቃቶች ውስጥ እጇ አለበት ለሚለው ውንጀላ የተሰጠ ምላሽ ነው። "ባለፉት ሳምንታት አስከፊ እና ፈሪነት የተሞላባቸው... 05.06.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-06-05T16:42+0300
2025-06-05T16:42+0300
2025-06-05T17:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/05/592699_0:280:1280:1000_1920x0_80_0_0_cd93fb45070d20271599a7cd6c609f99.jpg
የውጭ ወታደሮች ለአሸባሪ ቡድኖች ድጋፍ እያደረጉ ነው ሲል የማሊ ጦር ጠቅላይ አዛዥ ቢሮ ገለፀኪዬቭ በሀገሪቱ ውስጥ በተፈጸሙ ጥቃቶች ውስጥ እጇ አለበት ለሚለው ውንጀላ የተሰጠ ምላሽ ነው። "ባለፉት ሳምንታት አስከፊ እና ፈሪነት የተሞላባቸው ጥቃቶች እየተበራከቱ መጥተዋል። እነዚህ ወንጀሎች የተፈፀሙት ጥምረት የፈጠሩ ታጣቂ አሸባሪ ቡድኖች የመረጃ፣ የአሠራር፣ የሎጂስቲክስ እና የገንዘብ ድጋፍን ጨምሮ ከውስጥ እና ከውጭ ባገኙት ድጋፍ ነው" ሲል መግለጫው አመላክቷል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/05/592699_0:160:1280:1120_1920x0_80_0_0_40bb309939ae541a0ea407efaca19d29.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የውጭ ወታደሮች ለአሸባሪ ቡድኖች ድጋፍ እያደረጉ ነው ሲል የማሊ ጦር ጠቅላይ አዛዥ ቢሮ ገለፀ
16:42 05.06.2025 (የተሻሻለ: 17:04 05.06.2025) የውጭ ወታደሮች ለአሸባሪ ቡድኖች ድጋፍ እያደረጉ ነው ሲል የማሊ ጦር ጠቅላይ አዛዥ ቢሮ ገለፀ
ኪዬቭ በሀገሪቱ ውስጥ በተፈጸሙ ጥቃቶች ውስጥ እጇ አለበት ለሚለው ውንጀላ የተሰጠ ምላሽ ነው።
"ባለፉት ሳምንታት አስከፊ እና ፈሪነት የተሞላባቸው ጥቃቶች እየተበራከቱ መጥተዋል። እነዚህ ወንጀሎች የተፈፀሙት ጥምረት የፈጠሩ ታጣቂ አሸባሪ ቡድኖች የመረጃ፣ የአሠራር፣ የሎጂስቲክስ እና የገንዘብ ድጋፍን ጨምሮ ከውስጥ እና ከውጭ ባገኙት ድጋፍ ነው" ሲል መግለጫው አመላክቷል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X