https://amh.sputniknews.africa/20250605/592640.html
ጋናዊቷ ዶ/ር ደለሴ ሚሚ የአፍሪካ መድኃኒቶች ኤጀንሲ ዳይሬክተር ሆነው ተሾሙ
ጋናዊቷ ዶ/ር ደለሴ ሚሚ የአፍሪካ መድኃኒቶች ኤጀንሲ ዳይሬክተር ሆነው ተሾሙ
Sputnik አፍሪካ
ጋናዊቷ ዶ/ር ደለሴ ሚሚ የአፍሪካ መድኃኒቶች ኤጀንሲ ዳይሬክተር ሆነው ተሾሙ የአፍሪካ ሕብረት ልዩ ኤጀንሲ የመጀመሪያ ዳይሬክተሩን የመረጠው ከግንቦት 25 እስከ 27 በሩዋንዳ ኪጋሊ በተካሄደው 2ኛው የአባል ሀገራት ጉባኤ ላይ ባካናወነው ምርጫ ነው።... 05.06.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-06-05T16:56+0300
2025-06-05T16:56+0300
2025-06-05T17:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/05/592487_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_81e42241f8867a4605ee4dc07ccac5d7.jpg
ጋናዊቷ ዶ/ር ደለሴ ሚሚ የአፍሪካ መድኃኒቶች ኤጀንሲ ዳይሬክተር ሆነው ተሾሙ የአፍሪካ ሕብረት ልዩ ኤጀንሲ የመጀመሪያ ዳይሬክተሩን የመረጠው ከግንቦት 25 እስከ 27 በሩዋንዳ ኪጋሊ በተካሄደው 2ኛው የአባል ሀገራት ጉባኤ ላይ ባካናወነው ምርጫ ነው። ደለሴ ሚሚ ላለፉት ስምንት ዓመታት የጋና የምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን ኃላፊ ሆነው አገልግለዋል። እ.ኤ.አ በ2019 በአፍሪካ ሕብረት የተቋቋመው ኤጀንሲ፤ በአህጉሪቱ የህክምና ምርት ብዛትና ጥራትን ለመጨመር አስቧል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/05/592487_72:0:1209:853_1920x0_80_0_0_6c22a7184ae9313919ed02a2e0107f40.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ጋናዊቷ ዶ/ር ደለሴ ሚሚ የአፍሪካ መድኃኒቶች ኤጀንሲ ዳይሬክተር ሆነው ተሾሙ
16:56 05.06.2025 (የተሻሻለ: 17:04 05.06.2025) ጋናዊቷ ዶ/ር ደለሴ ሚሚ የአፍሪካ መድኃኒቶች ኤጀንሲ ዳይሬክተር ሆነው ተሾሙ
የአፍሪካ ሕብረት ልዩ ኤጀንሲ የመጀመሪያ ዳይሬክተሩን የመረጠው ከግንቦት 25 እስከ 27 በሩዋንዳ ኪጋሊ በተካሄደው 2ኛው የአባል ሀገራት ጉባኤ ላይ ባካናወነው ምርጫ ነው።
ደለሴ ሚሚ ላለፉት ስምንት ዓመታት የጋና የምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን ኃላፊ ሆነው አገልግለዋል።
እ.ኤ.አ በ2019 በአፍሪካ ሕብረት የተቋቋመው ኤጀንሲ፤ በአህጉሪቱ የህክምና ምርት ብዛትና ጥራትን ለመጨመር አስቧል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X