የአማራ ክልል ባለፉት አስር ወራት ከውጭ ይገቡ የነበሩ ማዕድናትን በሀገር ውስጥ በመተካት ከ113 ሚሊየን ዶላር በላይ ማዳኑ ተገለፀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየአማራ ክልል ባለፉት አስር ወራት ከውጭ ይገቡ የነበሩ ማዕድናትን በሀገር ውስጥ በመተካት ከ113 ሚሊየን ዶላር በላይ ማዳኑ ተገለፀ
የአማራ ክልል ባለፉት አስር ወራት ከውጭ ይገቡ የነበሩ ማዕድናትን በሀገር ውስጥ በመተካት ከ113 ሚሊየን ዶላር በላይ ማዳኑ ተገለፀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 05.06.2025
ሰብስክራይብ

የአማራ ክልል ባለፉት አስር ወራት ከውጭ ይገቡ የነበሩ ማዕድናትን በሀገር ውስጥ በመተካት ከ113 ሚሊየን ዶላር በላይ ማዳኑ ተገለፀ

ክልሉ ይሄን ስኬት እንዴት ሊያስመዘግብ ቻለ

አማራ ክልል 1.43 ሚሊየን ቶን የማዕድን ምርቶችን በሀገር ውስጥ አማራጮች መተካት ችሏል።

በዚህም ከላይ የተጠቀሰውን የገንዘብ መጠን ያዳነ ሲሆን የኢንዱስትሪ ማዕድናት ብቻ 52.7 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ድርሻ አላቸው።

በተጨማሪም ክልሉ በገቢ ንግድ ላይ የነበረውን ጥገኝነት ከመቀነስ ባሻገር የወጪ ንግድ ገቢውን አሳድጓል።

በተመሳሳይ ወቅት 8 ሺህ 770 ኪሎ ግራም ማዕድናትን ወደ ውጭ በመላክ ከ9 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ አግኝቷል።

ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር የ44.5% ጭማሪ አሳይቷል።

ወርቅ ከወጪ ንግድ ከተገኘው ገቢ 64.7% በመቶውን በመሸፈን ቀዳሚ ነው ሲል የሀገር ውስጥ ሚዲያ የክልሉን የኮሚኒኬሽን ቢሮ ጠቅሶ ዘግቧል።

በሰው ሰራሽ አስተውሎት የበለፀገ ምሥል

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0