'በኢትዮጵያ ታምርት' ንቅናቄ 72 ቢሊየን ብር ብድር ለአምራች ኢንዱስትሪዎች መሰራጨቱ ተነገረ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ'በኢትዮጵያ ታምርት' ንቅናቄ 72 ቢሊየን ብር ብድር ለአምራች ኢንዱስትሪዎች መሰራጨቱ ተነገረ
'በኢትዮጵያ ታምርት' ንቅናቄ 72 ቢሊየን ብር ብድር ለአምራች ኢንዱስትሪዎች መሰራጨቱ ተነገረ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 05.06.2025
ሰብስክራይብ

'በኢትዮጵያ ታምርት' ንቅናቄ 72 ቢሊየን ብር ብድር ለአምራች ኢንዱስትሪዎች መሰራጨቱ ተነገረ

ባለፉት ዘጠኝ ወራት ውስጥ ተሠራጭቷል የተባለው ብድር ሥራ አቁመው የነበሩ እና አዳዲስ ኢንዱስትሪዎችን ወደ ሥራ በማስገባት እገዛ አድርጓል ተብሏል።

368 አምራች ኢንዱስትሪዎች አዲስ የኃይል አቅርቦት ማግኘታቸውን እና 83 አዳዲስ ከፍተኛ ኢንዱስትሪዎች ወደ ሥራ እንደገቡ ኢንዱስትሪ ሚኒስቴርን ጠቅሶ የሀገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል።

በበጀት ዓመቱ እስካሁን በዘርፉ በተከናወነ ሥራ ከተኪ ምርቶች 3 ቢሊየን ዶላር የውጭ ምንዛሬ ማዳን መቻሉን ዘገባው ጨምሮ ገልጿል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0