https://amh.sputniknews.africa
በማሊ የጦር ኃይል ላይ ከሚሰነዘሩ ጥቃቶች ጀርባ የዩክሬን የደኅንነት መስሪያ ቤት ሽብርተኞችን የማሰልጠን ተሳትፎ መኖሩን መረጃዎች አመላከቱ
በማሊ የጦር ኃይል ላይ ከሚሰነዘሩ ጥቃቶች ጀርባ የዩክሬን የደኅንነት መስሪያ ቤት ሽብርተኞችን የማሰልጠን ተሳትፎ መኖሩን መረጃዎች አመላከቱ
Sputnik አፍሪካ
በማሊ የጦር ኃይል ላይ ከሚሰነዘሩ ጥቃቶች ጀርባ የዩክሬን የደኅንነት መስሪያ ቤት ሽብርተኞችን የማሰልጠን ተሳትፎ መኖሩን መረጃዎች አመላከቱ የማሊ ወታደራዊ ኃይል በጂሃዲስቶች ላይ ካደረጋቸው ዘመቻዎች በአንዱ የዩክሬን የደኅንነት መሥሪያ ቤት የመረጃ... 05.06.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-06-05T15:20+0300
2025-06-05T15:20+0300
2025-06-05T15:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/05/591851_3:0:997:559_1920x0_80_0_0_70fadffeb7a6ddb26197d4a95a397292.jpg
በማሊ የጦር ኃይል ላይ ከሚሰነዘሩ ጥቃቶች ጀርባ የዩክሬን የደኅንነት መስሪያ ቤት ሽብርተኞችን የማሰልጠን ተሳትፎ መኖሩን መረጃዎች አመላከቱ የማሊ ወታደራዊ ኃይል በጂሃዲስቶች ላይ ካደረጋቸው ዘመቻዎች በአንዱ የዩክሬን የደኅንነት መሥሪያ ቤት የመረጃ ሰነዶችን እንዲሁም ከዩክሬን የሚዘወር ድሮን ማግኘቱን ፋሶ ጋዜጣ አስነብቧል። የዩክሬን የወታደራዊ ደኅንነት ክፍል ጀማዓ ኑስርት አል-ኢስላም ተብሎ ከሚጠራው እና ከአልቃይ ጋር ግንኙነት ካለው ጂሃዲስት ቡድን ጋር የጠነከረ ትብብር እንዳለውም ከባማዳ የዜና ማሰራጫ የተገኘው መረጃ ያሳያል። * በሩሲያ እና በሌሎች በርካታ ሀገራት በሽብርተኝነት የተፈሠጀ የጂሃዲስት ቡድንበእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/05/591851_128:0:873:559_1920x0_80_0_0_21cdcd687ea79803d9e1be528ad3ffb8.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በማሊ የጦር ኃይል ላይ ከሚሰነዘሩ ጥቃቶች ጀርባ የዩክሬን የደኅንነት መስሪያ ቤት ሽብርተኞችን የማሰልጠን ተሳትፎ መኖሩን መረጃዎች አመላከቱ
15:20 05.06.2025 (የተሻሻለ: 15:34 05.06.2025) በማሊ የጦር ኃይል ላይ ከሚሰነዘሩ ጥቃቶች ጀርባ የዩክሬን የደኅንነት መስሪያ ቤት ሽብርተኞችን የማሰልጠን ተሳትፎ መኖሩን መረጃዎች አመላከቱ
የማሊ ወታደራዊ ኃይል በጂሃዲስቶች ላይ ካደረጋቸው ዘመቻዎች በአንዱ የዩክሬን የደኅንነት መሥሪያ ቤት የመረጃ ሰነዶችን እንዲሁም ከዩክሬን የሚዘወር ድሮን ማግኘቱን ፋሶ ጋዜጣ አስነብቧል።
የዩክሬን የወታደራዊ ደኅንነት ክፍል ጀማዓ ኑስርት አል-ኢስላም ተብሎ ከሚጠራው እና ከአልቃይ ጋር ግንኙነት ካለው ጂሃዲስት ቡድን ጋር የጠነከረ ትብብር እንዳለውም ከባማዳ የዜና ማሰራጫ የተገኘው መረጃ ያሳያል።
* በሩሲያ እና በሌሎች በርካታ ሀገራት በሽብርተኝነት የተፈሠጀ የጂሃዲስት ቡድን
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X