https://amh.sputniknews.africa
አውሮፓ በሚከተለው ፖሊሲ ሳቢያ ወደ ዩክሬን ግጭት ጠልቆ እየገባ መሆኑን የሃንጋሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት አስታወቀ
አውሮፓ በሚከተለው ፖሊሲ ሳቢያ ወደ ዩክሬን ግጭት ጠልቆ እየገባ መሆኑን የሃንጋሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት አስታወቀ
Sputnik አፍሪካ
አውሮፓ በሚከተለው ፖሊሲ ሳቢያ ወደ ዩክሬን ግጭት ጠልቆ እየገባ መሆኑን የሃንጋሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት አስታወቀ "ባሳለፍነው ሳምንት የነበሩ ሁነቶች ተስፋ ሰጪ አይደሉም። እስካሁን ከጦርነቱ ለመውጣት ወደ ፊት ከመራመድ ይልቅ ርምጃችን የኋልዮሽ... 05.06.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-06-05T15:05+0300
2025-06-05T15:05+0300
2025-06-05T15:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/05/591639_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_edf2b4c9f2f1cf18ec7a914025f6528f.jpg
አውሮፓ በሚከተለው ፖሊሲ ሳቢያ ወደ ዩክሬን ግጭት ጠልቆ እየገባ መሆኑን የሃንጋሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት አስታወቀ "ባሳለፍነው ሳምንት የነበሩ ሁነቶች ተስፋ ሰጪ አይደሉም። እስካሁን ከጦርነቱ ለመውጣት ወደ ፊት ከመራመድ ይልቅ ርምጃችን የኋልዮሽ ነው። የአውሮፓውያን ፖሊሲ እየተቀየረ አይደለም፤ ብራሰልስ አሁንም ከሰላም ንግግር ይልቅ ጦርነትን እየደገፈች ነው" ሲሉ የሃንጋሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ኃላፊ ጌርጌሊ ጉሊያስ ተናግረዋል። የጽህፈት ቤቱ ኃላፊ በአውሮፓ ስላሉ የተቃረኑ አመለካከቶች በማንሳት፤ ካሮል ናውሮኪ የፖላንድ ፕሬዝዳንት ሆነው መመረጣቸውን በማሳያነት ጠቅሰዋል። የሀገሪቱ መሪ ሆነው የተመረጡት የሕግ እና ፍትሕ ፓርቲ አባሉ ካሮል ናውሮኪ ዩክሬን ወደ አውሮፓ ሕብረት እና ኔቶ መቀላቀሏን የሚቃወሙ መሆናቸው "ተስፋ ይሰጣል" ብለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/05/591639_72:0:1209:853_1920x0_80_0_0_8101469ab58e629873b91edc007e9925.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
አውሮፓ በሚከተለው ፖሊሲ ሳቢያ ወደ ዩክሬን ግጭት ጠልቆ እየገባ መሆኑን የሃንጋሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት አስታወቀ
15:05 05.06.2025 (የተሻሻለ: 15:24 05.06.2025) አውሮፓ በሚከተለው ፖሊሲ ሳቢያ ወደ ዩክሬን ግጭት ጠልቆ እየገባ መሆኑን የሃንጋሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት አስታወቀ
"ባሳለፍነው ሳምንት የነበሩ ሁነቶች ተስፋ ሰጪ አይደሉም። እስካሁን ከጦርነቱ ለመውጣት ወደ ፊት ከመራመድ ይልቅ ርምጃችን የኋልዮሽ ነው። የአውሮፓውያን ፖሊሲ እየተቀየረ አይደለም፤ ብራሰልስ አሁንም ከሰላም ንግግር ይልቅ ጦርነትን እየደገፈች ነው" ሲሉ የሃንጋሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ኃላፊ ጌርጌሊ ጉሊያስ ተናግረዋል።
የጽህፈት ቤቱ ኃላፊ በአውሮፓ ስላሉ የተቃረኑ አመለካከቶች በማንሳት፤ ካሮል ናውሮኪ የፖላንድ ፕሬዝዳንት ሆነው መመረጣቸውን በማሳያነት ጠቅሰዋል። የሀገሪቱ መሪ ሆነው የተመረጡት የሕግ እና ፍትሕ ፓርቲ አባሉ ካሮል ናውሮኪ ዩክሬን ወደ አውሮፓ ሕብረት እና ኔቶ መቀላቀሏን የሚቃወሙ መሆናቸው "ተስፋ ይሰጣል" ብለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X