ፑቲን ኪዬቭ በሲቪል ኢላማዎች ላይ ተደጋጋሚ ጥቃቶችን ብታደርግም ከዩክሬን ጋር ግንኙነት መቀጠል ያስፈልጋል ብለው እንደሚያምኑ ክሬምሊን አስታወቀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱፑቲን ኪዬቭ በሲቪል ኢላማዎች ላይ ተደጋጋሚ ጥቃቶችን ብታደርግም ከዩክሬን ጋር ግንኙነት መቀጠል ያስፈልጋል ብለው እንደሚያምኑ ክሬምሊን አስታወቀ
ፑቲን ኪዬቭ በሲቪል ኢላማዎች ላይ ተደጋጋሚ ጥቃቶችን ብታደርግም ከዩክሬን ጋር ግንኙነት መቀጠል ያስፈልጋል ብለው እንደሚያምኑ ክሬምሊን አስታወቀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 05.06.2025
ሰብስክራይብ

ፑቲን ኪዬቭ በሲቪል ኢላማዎች ላይ ተደጋጋሚ ጥቃቶችን ብታደርግም ከዩክሬን ጋር ግንኙነት መቀጠል ያስፈልጋል ብለው እንደሚያምኑ ክሬምሊን አስታወቀ

የክሬምሊን ቃል አቀባይ ተጨማሪ መግለጫዎች፦

▪ሩሲያ በዩክሬን የአየር ማረፊያዎች ላይ ለሰነዘረችው ጥቃቶች የምትሰጠው ምላሽ ወታደሩ ተገቢ ነው ብሎ ያመነውን ይሆናል።

▪ሩሲያ በኪዬቭ አገዛዝ የሽብር ጥቃቶች ዙሪያ በዓለም አቀፍ ደረጃ አጥብቆ የሚያወግዝ ድምጽ መስማት ትመርጣለች።

▪በፑቲን እና በትራምፕ መካከል የተደረገው የስልክ ውይይት ገንቢ እና አስፈላጊ ነበር፤ ፕሬዝዳንቶቹ በርካታ ጠቃሚ ጉዳዮችን ተወያይተዋል።

▪የፑቲን እና ትራምፕ ግኑኝነትን በተመለከተ እስካሁን ምንም አይነት ዝግጅት የለም።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0