ሩሲያ በግጭት አፈታት ዙሪያ ኪዬቭ ያቀረበችውን የግጭት አፈታት ሰነድ በዝርዝር ታጠናለች ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ገለፁ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሩሲያ በግጭት አፈታት ዙሪያ ኪዬቭ ያቀረበችውን የግጭት አፈታት ሰነድ በዝርዝር ታጠናለች ነው ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ገለፁ
ሩሲያ በግጭት አፈታት ዙሪያ ኪዬቭ ያቀረበችውን የግጭት አፈታት ሰነድ በዝርዝር ታጠናለች ነው ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ገለፁ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 04.06.2025
ሰብስክራይብ
ሩሲያ በግጭት አፈታት ዙሪያ ኪዬቭ ያቀረበችውን የግጭት አፈታት ሰነድ በዝርዝር ታጠናለች ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ገለፁ

ሩሲያ ከዩክሬን ጋር የተደረሱትን ስምምነቶች በሙሉ ተግባራዊ ለማድረግ ኃላፊነት የተሞላበት አካሄድ ትከተላለች ሲሉ ማሪያ ዘካሮቫ ለጋዜጠኞች ተናግረዋል።

የባለስልጣኗ ቁልፍ መግለጫዎች፡-

▪ኪዬቭ አሁንም እጅግ ጠበኛ ዝንባሌዋን በመተው ምክንያታዊ መፍትሄዎችን የመፈለግ ፍላጎት አይታይባትም፣

▪ዩክሬን የባቡር መስመሮች ላይ ለተሰነዘሩ ጥቃቶች የሰጠችው ምላሽ ተገማችና የኪዬቭን የጥላቻ ባህሪ አጉልቷል፣

▪በሩሲያ የባቡር መስመሮች ላይ የተሰነዘሩት ጥቃቶች ፈፃሚዎች እና አዘጋጆች "ያለምንም ጥርጥር" ተለይተው ለፍርድ ይቀርባሉ፣

▪ሩሲያ 20 ሺህ ህጻናትን ጠልፋለች የሚለው መረጃ ሀሰተኛ ነው፤ ሞስኮ ደህንነቱ ወደ ተጠበቀ ቦታዎች በመውሰድ ቤተሰቦቻቸውን እንዲቀላቀሉ ሁሉንም ነገር ታደርጋለች፣

▪6 ሺህ የዩክሬን ጦር ወታደሮች አስከሬንን ወደ ዩክሬን የማስተላለፍ ሂደት በቅርቡ ይጀምራል፣

▪ሞስኮ የሰርቢያ ፕሬዝዳንት ቤልግሬድ ከውጭ አጋሮች ጋር ባካሄደችው ወታደራዊ-ቴክኒካዊ ትብብር ዙሪያ ኦዲት እንደሚጀምር የሰጡትን ማረጋገጫ ተመልክታለች፣

▪ሞስኮ በርሊን የስፑትኒክ ዋና የሚዲያ ቡድን የሮሲያ ሴጎድኒያ ወኪል ፅህፈት ቤት ኃላፊ የመኖሪያ ፈቃድ ማራዘሚያ ለመከልከሏ አፀፋዊ ምላሽ ትሰጣለች፣

▪የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ላቭሮቭ ከሰኔ 2-5 ሞስኮን ከሚጎበኙት የቤላሩስ አቻቸው ማክሲም ራይዘንኮቭ ጋር በዩክሬን ግጭት አፈታት ዙሪያ ይወያያሉ።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0