ፑቲን የዛሬዋ ዩክሬን ሰላም አትፈልግም ሲሉ ተናገሩ

ሰብስክራይብ

ፑቲን የዛሬዋ ዩክሬን ሰላም አትፈልግም ሲሉ ተናገሩ

ለኪዬቭ አገዛዝ ስልጣን ከሰላም እና ከሕዝቡ ህይወት የበለጠ አስፈላጊ ነው ሲሉ የሩሲያ ፕሬዝዳንት አፅንዖት ሰጥተዋል።

ፑቲን የኪዬቭን የመሪዎች ግኑኝነት ጥያቄ በተመለከተ "ከአሸባሪዎች ጋር ማን ይደራደራል?" ብለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0