https://amh.sputniknews.africa
ያረጁ ትርክቶችን ልሳን መዝጋት: ደቡባዊ ዓለም መጪውን ጊዜ የሚቀርጽበት ሂደት
ያረጁ ትርክቶችን ልሳን መዝጋት: ደቡባዊ ዓለም መጪውን ጊዜ የሚቀርጽበት ሂደት
Sputnik አፍሪካ
በዚህ የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት በደቡባዊው ትብብር ድርጅት /Organization of Southern Cooperation/ የቴክኖሎጂ ፈጠራ እና ዲጂታላይዜሽን ማበልጸግ ምክትል ዋና ጸኃፊ የሆኑት ሹመቴ ግዛው /ፒ.ኤች.ዲ/ የዓለም አቀፉ የኃይል ሚዛን... 04.06.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-06-04T17:44+0300
2025-06-04T17:44+0300
2025-06-04T18:27+0300
the rising south
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/583781_0:0:1340:754_1920x0_80_0_0_adbcbfc35567e6a54f978cce0485cb32.png
ያረጁ ትርክቶችን ልሳን መዝጋት: ደቡባዊ ዓለም መጪውን ጊዜ የሚቀረጽበት ሂደት
Sputnik አፍሪካ
በዚህ የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት በደቡባዊው ትብብር ድርጅት /Organization of Southern Cooperation/ የቴክኖሎጂ ፈጠራ እና ዲጂታላይዜሽን ማበልጸግ ምክትል ዋና ጸኃፊ የሆኑት ሹመቴ ግዛው /ፒ.ኤች.ዲ/ የዓለም አቀፉ የኃይል ሚዛን ስለሚቀየርበት መንገድ ወሳኝ ነጥቦችን አጋርተዋል።
🗣 “የደቡባዊው ትብብር ድርጅት በታላቁ ደቡባዊ ዓለም ውስጥ የሚገኙ ሀገራትን እና ማኅበረሰቦችን አቅም ማጎልበት ላይ ያምናል። ለአብነት ያህል ባህላዊ እና ሀገር-በቀል ዕውቀቶቻቸውን በመውሰድ ዓለም-አቀፍ በሆኑ መድረኮች ላይ እንዲሰሙ ያደርጋል።" በማለት ተናግረዋል።
ምክትል ዋና ሥራ ፈጻሚዉ የዓለም-አቀፉ የፋይናንስ ሥርዓት ሀገራትን ዕዳ ውስጥ የሚዘፍቅ ነው በማለት ተችተዋል። የብሪክስን እሴቶች በሚጋራ መልኩ ባለብዙ ዋልታ እና ባለብዙ ዘርፍ የሆነ አዲስ ሞዴል እንደሚያስፈልግም ጠቁመዋል።
የዓለምን ሥርዓት በመቀየር ሂደት ሚዲያ ወሳኝ ሚና ይጫወታል ሲሉ አስረድተዋል ፤
"ስፑትኒክ ሚዲይ እዚህ አፍሪካ-ኢትዮጵያ ውስጥ ቢሮውን በመክፈቱ እና ፍትህን፣ እኩልነትን፣ ሁሉን አካታችነትን እንዲሁም በራስ ፈጠራ ላይ መሠረትን ያደረገ ትርክት ሳይሆን መሬት ላይ ባለ ተጨባጭ እውነት ላይ ስለሚሠራ ያለኝን አድናቆት መግለጽ እፈልጋለሁ።" በማለት ገልጸዋል።
በዚህ የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት በደቡባዊው ትብብር ድርጅት /Organization of Southern Cooperation/ የቴክኖሎጂ ፈጠራ እና ዲጂታላይዜሽን ማበልጸግ ምክትል ዋና ጸኃፊ የሆኑት ሹመቴ ግዛው /ፒ.ኤች.ዲ/ የዓለም አቀፉ የኃይል ሚዛን ስለሚቀየርበት መንገድ ወሳኝ ነጥቦችን አጋርተዋል።ምክትል ዋና ጸኃፊዉ አክለዉም የዓለም-አቀፉ የፋይናንስ ሥርዓት ሀገራትን ዕዳ ውስጥ የሚዘፍቅ ነው በማለት ተችተዋል። የብሪክስን እሴቶች በሚጋራ መልኩ ባለብዙ ዋልታ እና ባለብዙ ዘርፍ የሆነ አዲስ ሞዴል እንደሚያስፈልግም ጠቁመዋል።የዓለምን ሥርዓት በመቀየር ሂደት ሚዲያ ወሳኝ ሚና ይጫወታል ሲሉ አስረድተዋል ፤🎧 የመጪውን ዓለም ሥርዓት የሚያስቃኘውን ይህንን የራይዚንግ ሳውዝ ፕሮግራም ይከታተላሉ።ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Afripods – Deezer – Pocket Casts – Podcast Addict – Spotify
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/583781_168:0:1173:754_1920x0_80_0_0_300b4a48242d274d924bf6804a7c7bfa.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
аудио
ያረጁ ትርክቶችን ልሳን መዝጋት: ደቡባዊ ዓለም መጪውን ጊዜ የሚቀርጽበት ሂደት
17:44 04.06.2025 (የተሻሻለ: 18:27 04.06.2025) በዚህ የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት በደቡባዊው ትብብር ድርጅት /Organization of Southern Cooperation/ የቴክኖሎጂ ፈጠራ እና ዲጂታላይዜሽን ማበልጸግ ምክትል ዋና ጸኃፊ የሆኑት ሹመቴ ግዛው /ፒ.ኤች.ዲ/ የዓለም አቀፉ የኃይል ሚዛን ስለሚቀየርበት መንገድ ወሳኝ ነጥቦችን አጋርተዋል።
“የደቡባዊው ትብብር ድርጅት በታላቁ ደቡባዊ ዓለም ውስጥ የሚገኙ ሀገራትን እና ማኅበረሰቦችን አቅም ማጎልበት ላይ ያምናል። ለአብነት ያህል ባህላዊ እና ሀገር-በቀል ዕውቀቶቻቸውን በመውሰድ ዓለም-አቀፍ በሆኑ መድረኮች ላይ እንዲሰሙ ያደርጋል።" በማለት ተናግረዋል።
ምክትል ዋና ጸኃፊዉ አክለዉም የዓለም-አቀፉ የፋይናንስ ሥርዓት ሀገራትን ዕዳ ውስጥ የሚዘፍቅ ነው በማለት ተችተዋል። የብሪክስን እሴቶች በሚጋራ መልኩ ባለብዙ ዋልታ እና ባለብዙ ዘርፍ የሆነ አዲስ ሞዴል እንደሚያስፈልግም ጠቁመዋል።
የዓለምን ሥርዓት በመቀየር ሂደት ሚዲያ ወሳኝ ሚና ይጫወታል ሲሉ አስረድተዋል ፤
"ስፑትኒክ ሚዲያ እዚህ አፍሪካ-ኢትዮጵያ ውስጥ ቢሮውን በመክፈቱ እና ፍትህን፣ እኩልነትን፣ ሁሉን አካታችነትን እንዲሁም በራስ ፈጠራ ላይ መሠረትን ያደረገ ትርክት ሳይሆን መሬት ላይ ባለ ተጨባጭ እውነት ላይ ስለሚሠራ ያለኝን አድናቆት መግለጽ እፈልጋለሁ።" በማለት ገልጸዋል።
🎧 የመጪውን ዓለም ሥርዓት የሚያስቃኘውን ይህንን የራይዚንግ ሳውዝ ፕሮግራም ይከታተላሉ።