በሩሲያ ብራያንስክ እና ኩርስክ ክልሎች የተፈፀሙት የሽብር ጥቃቶች በድምሩ 1 ቢሊዮን ሩብል (12.6 ሚሊዮን ዶላር) የሚገመት ጉዳት አስከትለዋል ሲሉ የሩሲያ የምርመራ ኮሚቴ ኃላፊ ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበሩሲያ ብራያንስክ እና ኩርስክ ክልሎች የተፈፀሙት የሽብር ጥቃቶች በድምሩ 1 ቢሊዮን ሩብል (12
በሩሲያ ብራያንስክ እና ኩርስክ ክልሎች የተፈፀሙት የሽብር ጥቃቶች በድምሩ 1 ቢሊዮን ሩብል (12 - Sputnik አፍሪካ, 1920, 04.06.2025
ሰብስክራይብ

በሩሲያ ብራያንስክ እና ኩርስክ ክልሎች የተፈፀሙት የሽብር ጥቃቶች በድምሩ 1 ቢሊዮን ሩብል (12.6 ሚሊዮን ዶላር) የሚገመት ጉዳት አስከትለዋል ሲሉ የሩሲያ የምርመራ ኮሚቴ ኃላፊ ተናገሩ

እንደ ባለሥልጣኑ ገለጻ በብራያንስክ ክልል በሚገኝ አንድ ድልድይ ላይ በግምት 15 ኪሎ ግራም ኃይል ያላቸው ሦስት ፈንጂዎች ተጠምደዋል።

አክለውም በሩሲያ ኩርስክ እና ብራያንስክ አካባቢዎች ለተፈጸሙት ሦስቱም የሽብር ተግባራት የዩክሬን ልዩ አገልግሎቶች ተጠያቂ ናቸው ብለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0