ሶማሊያ ሩሲያ ላደረገችላት የ700 ሚሊየን ዶላር የዕዳ ስረዛ ጥልቅ ምስጋና አቀረበች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሶማሊያ ሩሲያ ላደረገችላት የ700 ሚሊየን ዶላር የዕዳ ስረዛ ጥልቅ ምስጋና አቀረበች
ሶማሊያ ሩሲያ ላደረገችላት የ700 ሚሊየን ዶላር የዕዳ ስረዛ ጥልቅ ምስጋና አቀረበች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 04.06.2025
ሰብስክራይብ

ሶማሊያ ሩሲያ ላደረገችላት የ700 ሚሊየን ዶላር የዕዳ ስረዛ ጥልቅ ምስጋና አቀረበች

የሶማሊያ ሴኔት አፈ-ጉባዔ አብዲ ሃሺ አብዱላሂ “ይህ ታሪካዊ ልግሳ ለእኛ የፋይናንስ እፎይታ ከመስጠት ባለፈ የጠንካራ ትብብር እና ወዳጅነት ማሳያ ነው" ብለዋል።

ይህ ታሪካዊ ወሳኔ ሩሲያ ለዓለም አቀፍ ትብብር፣ ፍትሐዊ ልማት እና መከባበር ያላትን ቁርጠኝነት እንደሚያረጋግጥም ኃላፊው በሩሲያ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ተናግረዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0