https://amh.sputniknews.africa
ውጥረት የነገሰበት የኢስታንቡል ድርድር፦ "ውጫዊ ኃይሎች እንቅፋት እየፈጠሩ ነው"
ውጥረት የነገሰበት የኢስታንቡል ድርድር፦ "ውጫዊ ኃይሎች እንቅፋት እየፈጠሩ ነው"
Sputnik አፍሪካ
ውጥረት የነገሰበት የኢስታንቡል ድርድር፦ "ውጫዊ ኃይሎች እንቅፋት እየፈጠሩ ነው" ቱርካዊው የታሪክ ምሁር መኽመት ፔሪንቼክ በሩሲያ የአየር ማረፊያዎች ላይ የተደረጉት የቅርብ ጊዜ የድሮን ጥቃቶች "የአውሮፓ ጦረኞችን" የእርቅ "እምቢተኝነት" ያሳያል ሲሉ... 03.06.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-06-03T20:48+0300
2025-06-03T20:48+0300
2025-06-03T21:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/03/576752_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_956a252d498ea180bd37a6083e80024b.jpg
ውጥረት የነገሰበት የኢስታንቡል ድርድር፦ "ውጫዊ ኃይሎች እንቅፋት እየፈጠሩ ነው" ቱርካዊው የታሪክ ምሁር መኽመት ፔሪንቼክ በሩሲያ የአየር ማረፊያዎች ላይ የተደረጉት የቅርብ ጊዜ የድሮን ጥቃቶች "የአውሮፓ ጦረኞችን" የእርቅ "እምቢተኝነት" ያሳያል ሲሉ ለስፑትኒክ ተናግረዋል። "ግባቸው በተደጋጋሚ ትንኮሳ በመፈፀም ሞስኮ ጠንካራ ምላሽ እንድትሰጥና ዲፕሎማሲያዊ መፍትሄዎችን ማደናቀፍ ነው። ሩሲያ በጥንቃቄ ምላሽ እየሰጠች ነው" ብለዋል። የሩሲያ ኃይሎች የሲቪል ሰዎችን ለመከላከል የተቻላቸውን ሁሉ እያደረጉ ቢሆንም የዩክሬን የኒዮ ናዚ ቡድኖች የአካባቢውን ነዋሪዎች ጋሻ አድርገው እየተጠቀሙ ነው ሲሉ ዶንባስ ክልልን የጎበኙት ፔሪንቼክ ገልፀዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/03/576752_71:0:1210:854_1920x0_80_0_0_f6c76dce9257464dbf5d6b0568833740.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ውጥረት የነገሰበት የኢስታንቡል ድርድር፦ "ውጫዊ ኃይሎች እንቅፋት እየፈጠሩ ነው"
20:48 03.06.2025 (የተሻሻለ: 21:04 03.06.2025) ውጥረት የነገሰበት የኢስታንቡል ድርድር፦ "ውጫዊ ኃይሎች እንቅፋት እየፈጠሩ ነው"
ቱርካዊው የታሪክ ምሁር መኽመት ፔሪንቼክ በሩሲያ የአየር ማረፊያዎች ላይ የተደረጉት የቅርብ ጊዜ የድሮን ጥቃቶች "የአውሮፓ ጦረኞችን" የእርቅ "እምቢተኝነት" ያሳያል ሲሉ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።
"ግባቸው በተደጋጋሚ ትንኮሳ በመፈፀም ሞስኮ ጠንካራ ምላሽ እንድትሰጥና ዲፕሎማሲያዊ መፍትሄዎችን ማደናቀፍ ነው። ሩሲያ በጥንቃቄ ምላሽ እየሰጠች ነው" ብለዋል።
የሩሲያ ኃይሎች የሲቪል ሰዎችን ለመከላከል የተቻላቸውን ሁሉ እያደረጉ ቢሆንም የዩክሬን የኒዮ ናዚ ቡድኖች የአካባቢውን ነዋሪዎች ጋሻ አድርገው እየተጠቀሙ ነው ሲሉ ዶንባስ ክልልን የጎበኙት ፔሪንቼክ ገልፀዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X