የአፍሪካ ልማት ባንክ እና የደቡብ አፍሪካ ልማት ማሕበረሰብ የ22.6 ሚሊየን ዶላር የኢኮኖሚ ትብብር ስምምነት ፈፀሙ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየአፍሪካ ልማት ባንክ እና የደቡብ አፍሪካ ልማት ማሕበረሰብ የ22
የአፍሪካ ልማት ባንክ እና የደቡብ አፍሪካ ልማት ማሕበረሰብ የ22 - Sputnik አፍሪካ, 1920, 03.06.2025
ሰብስክራይብ

የአፍሪካ ልማት ባንክ እና የደቡብ አፍሪካ ልማት ማሕበረሰብ የ22.6 ሚሊየን ዶላር የኢኮኖሚ ትብብር ስምምነት ፈፀሙ

ሁለቱ አካላት የአፍሪካን ሃብቶች ለዘላቂ ዕድገት መጠቀም የሚቻልበት መንገድ ላይ ያተኮረ ውይይት አድርገዋል። ውይይቱን ከ2025 የአፍሪካ ልማት ባንክ ዓመታዊ ስብሰባ ጎን ለጎን "የአፍሪካን ካፒታል ለአፍሪካ ልማት በተሻለ መንገድ መጠቀም" በሚል ርዕስ አካሂደዋል።

የአፍሪካ ልማት ባንክ ምክትል ፕሬዝዳንት ንኔና ንዋቡፎ እና የደቡብ አፍሪካ የልማት ማሕበረሰብ (ሳዲክ) ዋና ፀሐፊ ኤልያስ ማጎሲ በሳዲክ የክልላዊ አመላካች የልማት ስትራቴጂካዊ ዕቅድ 2020-2030 ሥር ያሉ አራት ወሳኝ ፕሮጀክቶች ላይ ጠቃሚ ውይይቶችን አድርገዋል።

ሁለቱ ወገኖች ትብብራቸውን ለማጠናከር በተለይም የሳዲክን ክልላዊ ልማት ፈንድ በመደገፍ ረገድ ያላቸውን ቁርጠኝነት አረጋግጠዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0