https://amh.sputniknews.africa
በናይጄሪያ የጎርፍ አደጋ የሟቾች ቁጥር ከ200 ተሻግሯል ተባለ
በናይጄሪያ የጎርፍ አደጋ የሟቾች ቁጥር ከ200 ተሻግሯል ተባለ
Sputnik አፍሪካ
በናይጄሪያ የጎርፍ አደጋ የሟቾች ቁጥር ከ200 ተሻግሯል ተባለየሰብዓዊ ጉዳዮች አስተባባሪ አህመድ ሱሌይማን እንደተናገሩት ነፍስ አድን ቡድኖች ተጨማሪ አስከሬን ፍለጋ እያደረጉ በመሆኑ በአሁኑ ወቅት በኒጀር ክፍለ ግዛት ትክክለኛ የሟቾችን ቁጥር ለማወቅ... 03.06.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-06-03T15:05+0300
2025-06-03T15:05+0300
2025-06-03T15:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/03/572327_0:34:520:327_1920x0_80_0_0_fe9f65b917df679698bed4f50f62282c.jpg
በናይጄሪያ የጎርፍ አደጋ የሟቾች ቁጥር ከ200 ተሻግሯል ተባለየሰብዓዊ ጉዳዮች አስተባባሪ አህመድ ሱሌይማን እንደተናገሩት ነፍስ አድን ቡድኖች ተጨማሪ አስከሬን ፍለጋ እያደረጉ በመሆኑ በአሁኑ ወቅት በኒጀር ክፍለ ግዛት ትክክለኛ የሟቾችን ቁጥር ለማወቅ አስቸጋሪ ሆኗል።ባለፈው ሳምንት በጣለው ከባድ ዝናብ ምክንያት የማዕከላዊ ናይጄሪያዋ ሞክዋ ከተማ በጎርፍ ተመቷል። ሞክዋ በሰሜን የሚገኙ አርሶ አደሮችን ከደቡብ ከሚገኙ ነጋዴዎች ጋር የሚያገናኝ ወሳኝ የንግድ መስመር በመሆኑ አደጋው ከፍተኛ ሰብዓዊና ኢኮኖሚያዊ ጉዳት አስከትሏል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በናይጄሪያ የጎርፍ አደጋ የሟቾች ቁጥር ከ200 ተሻግሯል ተባለ
Sputnik አፍሪካ
በናይጄሪያ የጎርፍ አደጋ የሟቾች ቁጥር ከ200 ተሻግሯል ተባለ
2025-06-03T15:05+0300
true
PT1S
በናይጄሪያ የጎርፍ አደጋ የሟቾች ቁጥር ከ200 ተሻግሯል ተባለ
Sputnik አፍሪካ
በናይጄሪያ የጎርፍ አደጋ የሟቾች ቁጥር ከ200 ተሻግሯል ተባለ
2025-06-03T15:05+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/03/572327_20:0:500:360_1920x0_80_0_0_4e6a5a7735b67c5f3f402b19fae9e0ec.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia