የዩክሬን ልዑካን ቡድን አባል በድርድር ወቅት ንግግሮችን በስልክ ውጭ ላለ አካል ሲያሾልክ ተያዘ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየዩክሬን ልዑካን ቡድን አባል በድርድር ወቅት ንግግሮችን በስልክ ውጭ ላለ አካል ሲያሾልክ ተያዘ
የዩክሬን ልዑካን ቡድን አባል በድርድር ወቅት ንግግሮችን በስልክ ውጭ ላለ አካል ሲያሾልክ ተያዘ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 03.06.2025
ሰብስክራይብ

የዩክሬን ልዑካን ቡድን አባል በድርድር ወቅት ንግግሮችን በስልክ ውጭ ላለ አካል ሲያሾልክ ተያዘ

በኢስታንቡል ከሩሲያ ወገን ጋር በተደረገው ውይይት የዩክሬን ቡድን አባል ስለሁኔታው ውጪ ላለ አካል በሞባይል ስልኩ መረጃ እያሰማ እንደነበር የስፑትኒክ ውኪል ዘግቧል።

ድርድሩ ከመጀመሩ በፊት የዩክሬን ልዑካን አባል ወደ አንድ ስልክ ቁጥር ደውሎ ላልተጠቀሰ ተሳታፊ መልዕክት ከላከ በኋላ ጥሪውን በድምጽ ማጉያ ላይ አድርጎት እንደነበር ገልጿል፡፡

ይህ የሆነው የቱርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሃካን ፊዳን መግለጫ በሚሰጡበት ወቅት ነው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0