https://amh.sputniknews.africa
በደቡብ ምዕራብ ቱርክ በሬክተር ስኬል 5.8 የተመዘገበ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከሰተ
በደቡብ ምዕራብ ቱርክ በሬክተር ስኬል 5.8 የተመዘገበ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከሰተ
Sputnik አፍሪካ
በደቡብ ምዕራብ ቱርክ በሬክተር ስኬል 5.8 የተመዘገበ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከሰተ የመሬት መንቀጥቀጡ ማዕከል ከቱርክ የባሕር ዳርቻ 10 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው ማርማሪስ የባሕር ዳርቻ ሪዞርት አቅራቢያ ነው። ፍቲዬ በተባለ ከተማ መሬት... 03.06.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-06-03T12:17+0300
2025-06-03T12:17+0300
2025-06-03T12:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/03/569289_0:139:786:581_1920x0_80_0_0_349985d11738607702627ebcfdc4e2da.jpg
በደቡብ ምዕራብ ቱርክ በሬክተር ስኬል 5.8 የተመዘገበ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከሰተ የመሬት መንቀጥቀጡ ማዕከል ከቱርክ የባሕር ዳርቻ 10 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው ማርማሪስ የባሕር ዳርቻ ሪዞርት አቅራቢያ ነው። ፍቲዬ በተባለ ከተማ መሬት መንቀጥቀጡ በተከሰተበት ወቅት በድንገተኛ የድንጋጤ ስሜት የ14 ዓመት ታዳጊ ልጅ ሕይወት አልፏል። አደጋውን ሲሸሹ የነበሩ 70 የሚጠጉ ሰዎች ጉዳት ደርሶባቸዋል። የአካባቢው የመሬት መንቀጥቀጥ መከታተያ ድርጅቶች የመሬት መንቀጥቀጡ በደቡብ ምስራቅ ግሪክ በሚገኙት ዶዴካኔዝ ደሴቶች እንዲሁም ግብፅ ድረስ መሰማቱን ገልጸዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በደቡብ ምዕራብ ቱርክ በሬክተር ስኬል 5
Sputnik አፍሪካ
በደቡብ ምዕራብ ቱርክ በሬክተር ስኬል 5
2025-06-03T12:17+0300
true
PT1S
በደቡብ ምዕራብ ቱርክ በሬክተር ስኬል 5
Sputnik አፍሪካ
በደቡብ ምዕራብ ቱርክ በሬክተር ስኬል 5
2025-06-03T12:17+0300
true
PT1S
በደቡብ ምዕራብ ቱርክ በሬክተር ስኬል 5
Sputnik አፍሪካ
በደቡብ ምዕራብ ቱርክ በሬክተር ስኬል 5
2025-06-03T12:17+0300
true
PT1S
በደቡብ ምዕራብ ቱርክ በሬክተር ስኬል 5
Sputnik አፍሪካ
በደቡብ ምዕራብ ቱርክ በሬክተር ስኬል 5
2025-06-03T12:17+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/03/569289_0:65:786:655_1920x0_80_0_0_0bb33e5df4f6ca9202609540538881ef.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia