ከሩሲያ እና የዩክሬን ልዑካን ድርድሩ በፊት የሁለቱ ሀገራት ዋና ተደራዳሪዎች የሁለትዮሽ ስብሰባ አድርገው እንደነበር ተሰማ

© telegram sputnik_ethiopiaከሩሲያ እና የዩክሬን ልዑካን ድርድሩ በፊት የሁለቱ ሀገራት ዋና ተደራዳሪዎች የሁለትዮሽ ስብሰባ አድርገው እንደነበር ተሰማ
ከሩሲያ እና የዩክሬን ልዑካን ድርድሩ በፊት የሁለቱ ሀገራት ዋና ተደራዳሪዎች የሁለትዮሽ ስብሰባ አድርገው እንደነበር ተሰማ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 02.06.2025
ሰብስክራይብ

ከሩሲያ እና የዩክሬን ልዑካን ድርድሩ በፊት የሁለቱ ሀገራት ዋና ተደራዳሪዎች የሁለትዮሽ ስብሰባ አድርገው እንደነበር ተሰማ

አንድ ምንጭ እንደገለፁት ቭላድሚር ሜዲንስኪ

እና ሩስቴም ኡሜሮቭ ለሁለት ሰዓት ተኩል ያህል ውይይት አካሂደዋል።

ውይይታቸው ለድርድር ሂደቱ መሠረት እንደነበር ምንጩ ጨምረው ገልጸዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0