በሩሲያ የዩክሬን የሰላም ሰነድ ላይ የሰፈሩ ቁልፍ ነጥቦች፦

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበሩሲያ የዩክሬን የሰላም ሰነድ ላይ የሰፈሩ ቁልፍ ነጥቦች፦
በሩሲያ የዩክሬን የሰላም ሰነድ ላይ የሰፈሩ ቁልፍ ነጥቦች፦ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 02.06.2025
ሰብስክራይብ

በሩሲያ የዩክሬን የሰላም ሰነድ ላይ የሰፈሩ ቁልፍ ነጥቦች፦

▪ ሁለት የተኩስ አቁም ስምምነት አማራጮች ቀርበዋል።

▪ የመጀመሪያው አማራጭ የዩክሬን ጦር በዶንዬትስክ ሕዝባዊ ሪፐብሊክ፣ በሉሃንስክ ሕዝባዊ ሪፐብሊክ፣ ዛፖሮዢያ እና ሄርሶን ክልሎች ከያዟቸው የሩሲያ ግዛቶች መውጣትን ያካትታል።

▪ ሁለተኛው አማራጭ የወታደሮች ስምሪትን ማስቆም፣ ምልመላ እና ለኪዬቭ የሚደረገውን የውጭ ወታደራዊ ዕርዳታ ማቆም፣ ወታደሮችን መበተን እና የሶስተኛ ሀገራት ወታደራዊ ተሳትፎን ማስቀረት የተመለከቱ አንቀጾችን ያካትታል።

▪ ሰነዱ የዩክሬን ገለልተኝነትን እና ወታደራዊ ጥምረቶችን ለመቀላቀል ያላትን ውጥን መተው እንዳለባት ይገልጻል።

▪ በዩክሬን የሌሎች ሀገራትን ወታደራዊ እንቅስቃሴ የሚከለክል አንቀጽ ተካቷል።

▪ ዩክሬን ከኒውክሌር ነጻ መሆን እንዳለባትና የዩክሬን ሠራዊት ሊኖረው ስለሚገባ የመጨረሻ ቁጥር ያስቀምጣል።

▪ በሩሲያ ላይ የተጣሉት የኢኮኖሚ ማዕቀቦችን ማንሳት።

▪ ክራይሚያ፣ ዶኔዬትስክ፣ ሉሃንስክ፣ ዛፖሮዥዬ እና ሄርሰን ክልሎች የሩሲያ ግዛቶች ስለመሆናቸው ዓለም አቀፍ እውቅና መስጠት።

▪ በወታደራዊ እርምጃ ከደርሰው ጉዳት ጋር በተያያዘ የሚነሱ ጥያቄዎችን በጋራ ስምምነት ማንሳት።

▪ የሩሲያኛ ተናጋሪ ሕዝብ መብቶችን እና ነጻነቶችን ማረጋገጥ፣ በዩክሬን ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን እንቅስቃሴዎች ላይ የተጣሉትን ገደቦች ማንሳት እና ናዚዝምን ውድቅ ማድረግ።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
በሩሲያ የዩክሬን የሰላም ሰነድ ላይ የሰፈሩ ቁልፍ ነጥቦች፦ - Sputnik አፍሪካ
1/2
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
በሩሲያ የዩክሬን የሰላም ሰነድ ላይ የሰፈሩ ቁልፍ ነጥቦች፦ - Sputnik አፍሪካ
2/2
1/2
2/2
አዳዲስ ዜናዎች
0