https://amh.sputniknews.africa
ደቡብ አፍሪካ የጋዛ ዕርዳታ ማከፋፈያ ጣቢያ ላይ የተፈጸመውን ግድያ በማውገዝ አፋጣኝ ዓለም አቀፋዊ እርምጃ እንዲወሰድ ጥሪ አቀረበች
ደቡብ አፍሪካ የጋዛ ዕርዳታ ማከፋፈያ ጣቢያ ላይ የተፈጸመውን ግድያ በማውገዝ አፋጣኝ ዓለም አቀፋዊ እርምጃ እንዲወሰድ ጥሪ አቀረበች
Sputnik አፍሪካ
ደቡብ አፍሪካ የጋዛ ዕርዳታ ማከፋፈያ ጣቢያ ላይ የተፈጸመውን ግድያ በማውገዝ አፋጣኝ ዓለም አቀፋዊ እርምጃ እንዲወሰድ ጥሪ አቀረበች የእስራኤል ኃይሎች በጋዛ ራፋህ አካባቢ በሚገኝ የምግብ እርዳታ ማከፋፈያ ጣቢያ አቅራቢያ የምግብ ዕርዳታ ለማግኘት በመጡ... 02.06.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-06-02T16:21+0300
2025-06-02T16:21+0300
2025-06-02T16:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/02/565211_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_5f5e8dda356f21d692ec5880e78fe6a0.jpg
ደቡብ አፍሪካ የጋዛ ዕርዳታ ማከፋፈያ ጣቢያ ላይ የተፈጸመውን ግድያ በማውገዝ አፋጣኝ ዓለም አቀፋዊ እርምጃ እንዲወሰድ ጥሪ አቀረበች የእስራኤል ኃይሎች በጋዛ ራፋህ አካባቢ በሚገኝ የምግብ እርዳታ ማከፋፈያ ጣቢያ አቅራቢያ የምግብ ዕርዳታ ለማግኘት በመጡ ሲቪሎች ላይ ጥቃት ፈጽመው ቢያንስ 31 ፍልስጤማውያን እንደተገደሉ እና ከ150 በላይ የሚሆኑት ደግሞ መቁሰላቸውን የጋዛ ጤና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡“ደቡብ አፍሪካ አስቸኳይ እና ገለልተኛ ዓለም አቀፍ ምርመራ እንዲደረግ የቀረበውን ዓለም አቀፍ ጥሪ ተቀላቅላለች። እስራኤል እንደ ወራሪ ኃይል በዓለም አቀፍ የሰብዓዊ ሕግ መሠረት ሲቪሎችን የመጠበቅ እና ዕርዳታ በሰላም መድረሱን የማረጋገጥ ሕጋዊ ኃላፊነት አለባት” ሲል የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገልጿል።ደቡብ አፍሪካ የተባበሩት መንግሥታት የፍልስጤም ስደተኞች መጠለያና ሥራዎች ኤጀንሲ መገፋቱን አስመልክቶ፤ ሁኔታው በዓለም አቀፍ ሕግ የተከለከለው “ረሃብን እንደ ጦር መሳሪያ” መጠቀም ሊቆጠር ይችላል ስትል አስጠንቅቃለች።“ዛሬ በጋዛ የተከሰቱት ክስተቶች አሳዛኝ አጋጣሚ አይደሉም፤ ይልቁንም በጋዛ ሕዝብ ላይ እየደረሰ ያለው ተከታታይ የቦምብ ጥቃት፣ እገዳ፣ ወረራ እና የጋራ ቅጣት ቀጥተኛ ውጤቶች ናቸው” ሲል ሚኒስቴሩ ገልጿል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/02/565211_72:0:1209:853_1920x0_80_0_0_e637449e7632c980736f04e16d64f959.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ደቡብ አፍሪካ የጋዛ ዕርዳታ ማከፋፈያ ጣቢያ ላይ የተፈጸመውን ግድያ በማውገዝ አፋጣኝ ዓለም አቀፋዊ እርምጃ እንዲወሰድ ጥሪ አቀረበች
16:21 02.06.2025 (የተሻሻለ: 16:44 02.06.2025) ደቡብ አፍሪካ የጋዛ ዕርዳታ ማከፋፈያ ጣቢያ ላይ የተፈጸመውን ግድያ በማውገዝ አፋጣኝ ዓለም አቀፋዊ እርምጃ እንዲወሰድ ጥሪ አቀረበች
የእስራኤል ኃይሎች በጋዛ ራፋህ አካባቢ በሚገኝ የምግብ እርዳታ ማከፋፈያ ጣቢያ አቅራቢያ የምግብ ዕርዳታ ለማግኘት በመጡ ሲቪሎች ላይ ጥቃት ፈጽመው ቢያንስ 31 ፍልስጤማውያን እንደተገደሉ እና ከ150 በላይ የሚሆኑት ደግሞ መቁሰላቸውን የጋዛ ጤና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
“ደቡብ አፍሪካ አስቸኳይ እና ገለልተኛ ዓለም አቀፍ ምርመራ እንዲደረግ የቀረበውን ዓለም አቀፍ ጥሪ ተቀላቅላለች። እስራኤል እንደ ወራሪ ኃይል በዓለም አቀፍ የሰብዓዊ ሕግ መሠረት ሲቪሎችን የመጠበቅ እና ዕርዳታ በሰላም መድረሱን የማረጋገጥ ሕጋዊ ኃላፊነት አለባት” ሲል የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገልጿል።
ደቡብ አፍሪካ የተባበሩት መንግሥታት የፍልስጤም ስደተኞች መጠለያና ሥራዎች ኤጀንሲ መገፋቱን አስመልክቶ፤ ሁኔታው በዓለም አቀፍ ሕግ የተከለከለው “ረሃብን እንደ ጦር መሳሪያ” መጠቀም ሊቆጠር ይችላል ስትል አስጠንቅቃለች።
“ዛሬ በጋዛ የተከሰቱት ክስተቶች አሳዛኝ አጋጣሚ አይደሉም፤ ይልቁንም በጋዛ ሕዝብ ላይ እየደረሰ ያለው ተከታታይ የቦምብ ጥቃት፣ እገዳ፣ ወረራ እና የጋራ ቅጣት ቀጥተኛ ውጤቶች ናቸው” ሲል ሚኒስቴሩ ገልጿል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X