የቱርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፊዳን በሩሲያ እና ዩክሬን ልኡካን ቡድኖች መካከል በተደረገው ውይይት ላይ ያነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች፦
15:20 02.06.2025 (የተሻሻለ: 15:34 02.06.2025)
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየቱርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፊዳን በሩሲያ እና ዩክሬን ልኡካን ቡድኖች መካከል በተደረገው ውይይት ላይ ያነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች፦

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
የቱርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፊዳን በሩሲያ እና ዩክሬን ልኡካን ቡድኖች መካከል በተደረገው ውይይት ላይ ያነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች፦
🟠 የኢስታንቡሉ የሩሲያ እና ዩክሬን ልኡካን ቡድኖች ስብሰባ በመሪዎች ደረጃ ሊካሄድ ለሚችል ግኑኝነት ዝግጅት ለመወያየት ያለመ ነው፡፡
🟠 የሩሲያ እና ዩክሬን ልኡካን ቡድኖች ስብሰባ ለሰብዓዊ ጉዳዮች በተለይም የእስረኞች ልውውጥን በተመለከተ መሻሻል ለማምጣት ስብሰባው ያለመ ነው፡፡
🟠 የሩሲያ እና ዩክሬን ልኡካን ቡድኖች በስብሰባው ላይ የተኩስ አቁም የሚደረገበት መንገድ እና አቋሞቻቸው ላይ ይወያያሉ፡፡
🟠 ቱርክ ስብሰባው ፍሬያማ እንደሚሆን ትጠብቃለች፡፡
🟠 ቱርክ በዩክሬን ያለውን ግጭት ለመፍታት የሚያስፈልገውን ሁሉ ለማድረግ ዝግጁ ናት፡፡
🟠 የቱርኩ ፕሬዝዳንት ኤርዶአን ከፑቲን እና ከዘለንስኪ ጋር በዩክሬን ሰላም ስምምነት ዙሪያ ግንኙነት እያደረጉ ነው፡፡
ከፊዳን ንግግር በኋላ ውይይቱ በዝግ ቀጥሏል ሲል የስፑትኒክ ወኪል ዘግቧል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X