https://amh.sputniknews.africa
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በተባበሩት አረብ ኤምሬቷ ሻርጃ ከተማ በረራ መጀመሩን አስታወቀ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በተባበሩት አረብ ኤምሬቷ ሻርጃ ከተማ በረራ መጀመሩን አስታወቀ
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በተባበሩት አረብ ኤምሬቷ ሻርጃ ከተማ በረራ መጀመሩን አስታወቀአየር መንገዱ በሳምንት አራት ቀናት ወደ ከተማዋ በረራ እንደሚያደርግ ተገልጿል።ሻርጃ ከዱባይ በመቀጠል የዩናይትድ አረብ ኤሚሬቶች ሁለተኛዋ ትልቅ የተሳፋሪዎች መዳረሻ... 02.06.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-06-02T12:57+0300
2025-06-02T12:57+0300
2025-06-02T13:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/02/559552_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_11981eb61d0404f023147e43fa64c514.jpg
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በተባበሩት አረብ ኤምሬቷ ሻርጃ ከተማ በረራ መጀመሩን አስታወቀአየር መንገዱ በሳምንት አራት ቀናት ወደ ከተማዋ በረራ እንደሚያደርግ ተገልጿል።ሻርጃ ከዱባይ በመቀጠል የዩናይትድ አረብ ኤሚሬቶች ሁለተኛዋ ትልቅ የተሳፋሪዎች መዳረሻ ስትሆን፤ በረራው ለንግድ እና ለመዝናኛ ተጓዦች ወደ ኢትዮጵያ እና ቀሪው አፍሪካ ወሳኝ ትስስር ይፈጥራል ተብሏል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/02/559552_72:0:1209:853_1920x0_80_0_0_9a8116802b24812a424815c3632de585.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በተባበሩት አረብ ኤምሬቷ ሻርጃ ከተማ በረራ መጀመሩን አስታወቀ
12:57 02.06.2025 (የተሻሻለ: 13:04 02.06.2025) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በተባበሩት አረብ ኤምሬቷ ሻርጃ ከተማ በረራ መጀመሩን አስታወቀ
አየር መንገዱ በሳምንት አራት ቀናት ወደ ከተማዋ በረራ እንደሚያደርግ ተገልጿል።
ሻርጃ ከዱባይ በመቀጠል የዩናይትድ አረብ ኤሚሬቶች ሁለተኛዋ ትልቅ የተሳፋሪዎች መዳረሻ ስትሆን፤ በረራው ለንግድ እና ለመዝናኛ ተጓዦች ወደ ኢትዮጵያ እና ቀሪው አፍሪካ ወሳኝ ትስስር ይፈጥራል ተብሏል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X