https://amh.sputniknews.africa
የኪዬቭ አገዛዝ በሩሲያ ክልሎች አየር ማረፊያዎች ላይ የሰው አልባ አውሮፕላኖችን በመጠቀም የሽብር ጥቃት ፈጽሟል ሲል የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ
የኪዬቭ አገዛዝ በሩሲያ ክልሎች አየር ማረፊያዎች ላይ የሰው አልባ አውሮፕላኖችን በመጠቀም የሽብር ጥቃት ፈጽሟል ሲል የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ
Sputnik አፍሪካ
የኪዬቭ አገዛዝ በሩሲያ ክልሎች አየር ማረፊያዎች ላይ የሰው አልባ አውሮፕላኖችን በመጠቀም የሽብር ጥቃት ፈጽሟል ሲል የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ በኢቫኖቮ፣ ራያዛን እና አሙር ክልሎች የተፈፀሙት ሁሉም ጥቃቶች ተመክተዋል። በሙርማንስክ እና... 01.06.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-06-01T19:41+0300
2025-06-01T19:41+0300
2025-06-01T20:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/01/554629_0:59:1280:779_1920x0_80_0_0_7eb739ede45db80a9b5bea78147dc0a3.jpg
የኪዬቭ አገዛዝ በሩሲያ ክልሎች አየር ማረፊያዎች ላይ የሰው አልባ አውሮፕላኖችን በመጠቀም የሽብር ጥቃት ፈጽሟል ሲል የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ በኢቫኖቮ፣ ራያዛን እና አሙር ክልሎች የተፈፀሙት ሁሉም ጥቃቶች ተመክተዋል። በሙርማንስክ እና ኢርኩትስክ ክልሎች ሰው አልባ አውሮፕላኖቹ ከአየር ሜዳዎቹ አቅራቢያ ካለው ግዛት በመነሳታቸው ምክንያት የአውሮፕላን ክፍሎች ከፊል የእሳት አደጋ ደርሶባቸዋል። እሳቱ በወታደራዊም ሆነ በሲቪል ሠራተኞች ላይ ምንም ጉዳት ሳያደርስ በቁጥጥር ስር ዉሏል። ሚኒስቴሩ እንዳመለከተው ከአሸባሪዎቹ የተወሰኑት ተይዘዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/01/554629_82:0:1199:838_1920x0_80_0_0_94309d56f33480638929b3daf5a292d1.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኪዬቭ አገዛዝ በሩሲያ ክልሎች አየር ማረፊያዎች ላይ የሰው አልባ አውሮፕላኖችን በመጠቀም የሽብር ጥቃት ፈጽሟል ሲል የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ
19:41 01.06.2025 (የተሻሻለ: 20:04 01.06.2025) የኪዬቭ አገዛዝ በሩሲያ ክልሎች አየር ማረፊያዎች ላይ የሰው አልባ አውሮፕላኖችን በመጠቀም የሽብር ጥቃት ፈጽሟል ሲል የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ
በኢቫኖቮ፣ ራያዛን እና አሙር ክልሎች የተፈፀሙት ሁሉም ጥቃቶች ተመክተዋል።
በሙርማንስክ እና ኢርኩትስክ ክልሎች ሰው አልባ አውሮፕላኖቹ ከአየር ሜዳዎቹ አቅራቢያ ካለው ግዛት በመነሳታቸው ምክንያት የአውሮፕላን ክፍሎች ከፊል የእሳት አደጋ ደርሶባቸዋል።
እሳቱ በወታደራዊም ሆነ በሲቪል ሠራተኞች ላይ ምንም ጉዳት ሳያደርስ በቁጥጥር ስር ዉሏል። ሚኒስቴሩ እንዳመለከተው ከአሸባሪዎቹ የተወሰኑት ተይዘዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X