በፈረንሳይ የተከሰተው ብጥብጥ፡ ፒኤስጂ የአውሮፓ ሻምፒዮን መሆኑን ተከትሎ ደስታው ወደ ሁከት በመቀየሩ ሁለት ሰዎች ሲሞቱ ከ500 በላይ መታሰራቸው ተነገረ

ሰብስክራይብ

በፈረንሳይ የተከሰተው ብጥብጥ፡ ፒኤስጂ የአውሮፓ ሻምፒዮን መሆኑን ተከትሎ ደስታው ወደ ሁከት በመቀየሩ ሁለት ሰዎች ሲሞቱ ከ500 በላይ መታሰራቸው ተነገረ

በፓሪስ ሻምፕስ ኤሊሴ አካባቢ የአውቶቡስ መጠለያዎች የተሰባበሩ እና የተለያዩ እቃዎች የተወረወሩ ሲሆን የፀጥታ አስከባሪዎች በበኩላቸው አስለቃሽ ጋዝ እና ውሃ በመጠቀም ሁኔታውን ለማብረድ ሞክረዋል።

ሮይተርስ ከ200 በላይ መኪኖች እንደተቃጠሉና በመቶዎች የሚቆጠሩ የእሳት ቃጠሎዎች በከተማዋ ሪፖርት መደረጋቸውን ዘግቧል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0