የጋና ገንዘብ ኢኮኖሚያውን በማነቃቃቱ ተወደሰ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየጋና ገንዘብ ኢኮኖሚያውን በማነቃቃቱ ተወደሰ
የጋና ገንዘብ ኢኮኖሚያውን በማነቃቃቱ ተወደሰ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 01.06.2025
ሰብስክራይብ

 የጋና ገንዘብ ኢኮኖሚያውን በማነቃቃቱ ተወደሰ

የፓርላማ አብላጫ መሪ ማሃማ አያሪጋ በጆን ማሃማ የሚመራው መንግሥት ኢኮኖሚው በከፍተኛ ሁኔታ እንዲያገግም ማድረጉን አወድሰዋል። እድገቱ የጤናማ የፋይናንስ ፖሊሲዎች እና ብቁ የኢኮኖሚ ቡድን ውጤት መሆኑን አስረድተዋል።

አክለውም በቅርብ ዓመታት ታሪክ ውስጥ ከታዩ የኢኮኖሚ ማገገሞች እጅግ አስደናቂው መሆኑን እና የዜጎችን የገንዘብ ጫና ከወዲሁ ማቅለሉን ገልፀዋል።

አያሪጋ የጋና ሲዲን ጥንካሬ የሚያሳዩ ነው ያሏቸውን ምልክቶች ዘርዝረዋል፦

የትራንስፖርት ክፍያ መቀነስ፣

ወደ ሀገር ውስጥ የሚገቡ ምግቦች ዋጋ መቀነስ፣

⬆ የሲዲ ዋጋ ከዩሮ አንጻር በ14 ነጥብ 1 በመቶ መጨመሩና

⬇ በመላ ሀገሪቱ የታየው የነዳጅ ዋጋ ቅናሽ ናቸው።

በሰው ሰራሽ አስተውሎት የበለፀገ ምስል

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0