በማዕከላዊ ሳይቤሪያ ኢርኩትስክ ክልል ወታደራዊ ተቋም ላይ የሰው አልባ አውሮፕላን ጥቃት ደረሠ
15:18 01.06.2025 (የተሻሻለ: 15:44 01.06.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
በማዕከላዊ ሳይቤሪያ ኢርኩትስክ ክልል ወታደራዊ ተቋም ላይ የሰው አልባ አውሮፕላን ጥቃት ደረሠ
የክልሉ አስተዳዳሪ ኢጎር ኮብዜቭ መሳሪያዎቹ ከአንድ የጭነት መኪና እንደተወነጨፉና መኪናው "በቁጥጥር ሥር መዋሉን" ገልጸዋል።
ገዥው "ለሲቪል ዜጎች ሕይወት እና ደህንነት ምንም ዓይነት ስጋት የለም" ብለዋል። የአደጋ ጊዜ አገልግሎቶች በቦታው በመሥራት ላይ ይገኛሉ።
ይህ በእንዲህ እንዳለ በሩሲያ ሙርማንስክ ግዛት የጠላት ሰው አልባ አውሮፕላኖች ጥቃት እንደፈፀሙ ተሠምቷል።
የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር የአየር መከላከያ እየሠራ መሆኑን ተናግረዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X