በሲዳማ ክልል ከ181 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነባው የእንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ አግልግሎት መስጠት ጀመረ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበሲዳማ ክልል ከ181 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነባው የእንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ አግልግሎት መስጠት ጀመረ
በሲዳማ ክልል ከ181 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነባው የእንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ አግልግሎት መስጠት ጀመረ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 01.06.2025
ሰብስክራይብ

በሰዓት 15 ሺህ ቶን የእንስሳት መኖ የማቀነባበር አቅም እንዳለው ተነግሯል።

ፋብሪካዉ ለአንድ መቶ ሰዎች የሥራ እድል ይፈጥራል።

ለዳልጋ ከብቶችና ለዶሮዎች መኖ በማቀነባበር ለገበያ እንደሚያቀርብ የሀገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0